“ምርጫውን ካሸነፍኩ ለእግር ኳሱ ትንሳኤ እሰራለሁ” አቶ መላኩ ፈንታ

 በሳምንቱ መጨረሻ ሊካሄድ በታቀደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ስፖርቱን ለቀጣይ አራት አመታት የሚመሩ ግለሰቦች ለፕሬዚዳንትነትና ለስራ አስፈጻሚነት የሚያደርጉት የምርጫ ፉክክር ይጠበቃል። የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴውም ባለፈው ሳምንት ለፕሬዚዳንትነት የሚፎካከሩ ሶስት የመጨረሻ... Read more »

አትሌት ሰይፉ ቱራ በቺካጎ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል

በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ ከተሰጣቸው ጥቂት የጎዳና ላይ ሩጫዎች መካከል አንዱ የሆነው የቺካጎ ማራቶን በመጪው ወር መጀመሪያ ይካሄዳል:: ታሪካዊ በሆነው በዚህ ውድድር ላይም እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በርካታ ዝነኛ አትሌቶች እንዲሁም የውድድሩ... Read more »

የፌዴሬሽኑ መግለጫና የጠቅላላ ጉባኤው የቦታ ለውጥ

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንታዊና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ የቀረቡ የመጨረሻ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል።ምርጫውን ተከትሎ በፌዴሬሽኑ ላይ እየተነሱ ያሉ ጉዳዮችን በተመለከተም ፌዴሬሽኑ ከትናንት በስቲያ መግለጫ ሰጥቷል። የአራት ዓመት የስራ ዘመኑን ያጠናቀቀው... Read more »

ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ዩጋንዳን ይገጥማሉ

በአገራቸው ሊጎች ብቻ የሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ(ቻን) ለመሳተፍ የመቶ ሰማንያ ደቂቃ ፍልሚያ ብቻ የሚቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ዛሬ በወዳጅነት ጨዋታ የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድንን ይገጥማሉ። ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የሚያደርጉት ሁለት የአቋም... Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በሴካፋ እያንፀባረቀ ነው

በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የክለቦች ቻምፒዮና ተሳታፊ በመሆን ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ፤ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን ዛሬ ከብሩንዲው ፎፊላ ፒኤፍ ጋር ያደርጋል። ከጠንካራ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የንግድ ባንክ... Read more »

የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤና ምርጫ በተያዘለት ቀን ይካሄዳል

ከአስር ቀናት በኋላ በጎንደር ከተማ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ፌዴሬሽኑን ለቀጣይ አራት አመታት የሚመሩ የፕሬዚዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ በታቀደው ቀን እንደሚካሄድ ተገለጸ። የምርጫ አስፈጻሚና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴዎች ከትናንት... Read more »

ዋልያዎቹ ለቻን የመጨረሻ ማጣሪያ በአዳማ እየተዘጋጁ ነው

በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚጠብቀው የደርሶ መልስ ጨዋታ ዝግጅቱን ከቀናት በፊት ጀምሯል። ደቡብ ሱዳንን በድምር ውጤት 5-0 አሸንፎ... Read more »

ወርቃማዎቹ ወጣቶች ተሸለሙ

በኮሎምቢያ መዲና ካሊ ለስድስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ባለፈው እሁድ በተጠናቀቀው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳትፎ አንጸባራቂ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ከትናንት በስቲያ ወደ አገር ቤት ተመልሷል። ቡድኑ ቦሌ... Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በሴካፋ ለመሳተፍ ወደ ታንዛኒያ አቀና

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ ታንዛኒያ በሚካሄደው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ትናንት ወደ ታንዛኒያ አቅንቷል። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውድድር... Read more »

ትልቅ ትኩረት ያልተሰጠው ታላቅ ስኬት

በመገባደድ ላይ በሚገኘው ዓመት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እጅግ ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል። በዚሁ ዓመት በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች የኢትዮጵያ ስም በብርቅዬ አትሌቶቿ አማካኝነት በተደጋጋሚ በክብር ተነስቷል። ከወራት በፊት በሰርቢያ ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ... Read more »