እአአ በ2012 ለንደን ኦሊምፒክ የተካሄደበት ንግስት ኤልሳቤት ስታዲየም ነገ የዳይመንድ ሊግ 10ኛው መዳረሻ የሆነውን ውድድር ያስተናግዳል። በዚህ ውድድር ላይም የሩጫ፣ የሜዳ ተግባራት እንዲሁም የፓራሊምፒክ አትሌቶች ተሳታፊ ይሆናሉ። ከውድድሩ ተሳታፊ አትሌቶች መካከልም ኢትዮጵያውያን... Read more »
ለ23ኛ ጊዜ የፊታችን ህዳር ለሚካሄደው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ውድድር ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚያዘጋጀው እውቁ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ህዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም ሲካሄድ... Read more »
በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን የሚደረገው ዓመታዊ የማራቶን ውድድር ለ49ኛ ጊዜ በመጪው 2016 ዓም መስከረም ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል። ከታላላቅ የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ በሆነው በዚህ ውድድር ላይ ከ40ሺ በላይ ሯጮች ይሳተፋሉ፡፡ ትልቅ... Read more »
ከጥቂት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩትን የትግራይ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተዘጋጀ። በገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ክለቦቹን ለማነቃቃት የሚያስችል 500... Read more »
ስፖርትን ልዩ ከሚያደርጉት ባህሪያቶች መካከል አንዱ ሰዎችን ለአንድ የጋራ ዓላማ ማሰባሰብና ህብረትን እንዲፈጥሩ ማስቻሉ ነው፡፡ የቦታ ርቀት፣ አኗኗር፣ እምነት፣ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣… የሚለያቸው ሰዎች በተመሳሳይ ጉዳይ ሊያገናኛቸው የሚችለው ሁነኛ መድረክ ስፖርት ነው፡፡ እንደ... Read more »
በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አወዛጋቢ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ከውድድር ጊዜ መጀመር ጋር የተያያዘ ነው። ባለፉት ዓመታት በዚሁ የተነሳ ክለቦች በቂ ዝግጅትን ማድረግ ሳይችሉ ወደ ውድድር እንዲመለሱ ይገደዱ ነበር። ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ቀድሞ ቢታወቅም... Read more »
ከበቆጂ አፈር ከተገኙት ወርቆች መካከል እንደነሱ በኦሊምፒክ እና በዓለም ቻምፒዮና የውድድር መድረኮች የደመቀ አትሌት የለም።የሀገራቸውን ባንዲራ በክብር ያላነሱበት የአትሌቲክስ መድረክ የለም። ኢትዮጵያ የከዋክብት ሯጮች ሀገር መሆኗን ደጋግመው ካስመሰከሩ እልፍ ሯጮች ሁለቱ የተለዩ... Read more »
አፍሪካን በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ በሴቶች እግር ኳስ ከሚወክሉት ሁለት ሀገራት መካከል አንዱ ለመሆን እየተካሄደ በሚገኘው የማጣሪያ ውድድር፤ ወደ ሁለተኛ ዙር የሚያልፉ ቡድኖች እየተለዩ ይገኛሉ። ነገ በሚኖረው የጨዋታ መርሐ ግብርም ኢትዮጵያ እና ተጋጣሚዋ... Read more »
ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ቻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። ቻምፒዮናው ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ኪሎ ስፖርትና ትምህርት ስልጠና ማዕከል ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል። የቻምፒዮናው... Read more »
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከቻድ አቻቸው ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም ያከናውናሉ። ጨዋታውንና የቡድኑን ዝግጅት አስመልክተው አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ትናንት በኢትዮጵያ እግር... Read more »