የአፋር ክልል ስፖርት አዲስ ምእራፍ

 ኢትዮጵያ ታዋቂ በሆነችበት የአትሌቲክስ ስፖርት ስኬት የተመዘገበባቸው ጥቂት ርቀቶች ብቻ ናቸው። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ በረጅም ርቀት በርካታ ስመ ጥር አትሌቶችን ካፈሩ አካባቢዎች ባሻገር የአጭር ርቀት አትሌቲክስ እና የሜዳ ተግባራት ውድድሮች ስኬታማ የመሆን... Read more »

 ፌዴሬሽኑ በዕድሜ ተገቢነት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አሳወቀ

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ አገራት ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ እንደ ችግር ከሚነሱ ጉዳዮች መካከል አንዱ የዕድሜ ተገቢነት ነው፡፡ የዕድሜ ገደብ ባላቸው አህጉራዊም ሆነ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ የሚስተዋል ችግርም በሳይንሳዊ መንገድ ተረጋግጦ በርካታ... Read more »

 የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበራት ውድድር በመርካቶ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ከባለፈው ዓመት ነሐሴ 1 ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጤና ስፖርት ማህበራት ውድድር ፍጻሜ አግኝቷል። ከ35፣ ከ40 እና ከ50 ዓመት በላይ ምድብ የዙርና የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተደርገው ላሸነፉ ቡድኖች እውቅና እና የዋንጫ... Read more »

ኦሮሚያ ፖሊስ የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

የኦሮሚያ ፖሊስ ስፖርት ክለብ የ18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ(ዱላ ቅብብል) ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ18 ጊዜ የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድሩን በአፋር ክልላዊ መንግሥት ሠመራ ከተማ ባለፈው እሁድ ሲያካሂድ ከማራቶን ሪሌ... Read more »

ኳታር አለምን ለማስደመም የተጓዘችው ረጅም ውጣ ውረድ

ኳታር በመጨረሻም አለምን አስደመመች። ብዙ አስተያየቶችና ከግራና ከቀኝ ገና ከጅምሩ ያስተናገደው የ2022 የአለም ዋንጫ የመክፈቻ መርሃግብር በምእራባውያን መገናኛ ብዙሃኖች ቢብጠለጠልም የበርካቶችን ቀልብ መሳቡን መካድ አይቻልም። አውስትራሊያ መቶ ቢሊዮን ዶላር አፍስሳና አሉ የተባሉ... Read more »

 ታላቁ ሩጫ-የኢትዮጵያ ውበት መገለጫ

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየአመቱ በሚያካሂደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ከሃያ ዓመታት በላይ በዘለቀ ጉዞው ከውድድር የዘለለ ስኬቶችን አስመዝግቧል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስጋት ጋር በተያያዘ በተገደበ የተሳታፊዎች ቁጥር... Read more »

 የትንሿ አገር ትልቅ ዓለም አቀፍ ድግስ

የዓለም ህዝብ የመግባቢያ ቋንቋ የሆነው የእግር ኳስ ትልቁ ውድድር ዓለም ዋንጫ፤ ዛሬ በአረብ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። ትንሿ አገር ኳታር እጅግ ከፍተኛ መዋለነዋይ ያወጣችበትን 22ኛውን የዓለም ዋንጫ በደማቅ ሁኔታ ታስጀምራለች። ባህላዊውን የአረብ... Read more »

22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ ይካሄዳል

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየዓመቱ አዲስ አበባ ላይ የሚያካሂደው እውቅ የአስር ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። አርባ ሺ ህዝብ የሚሳተፍበት ይህ እንደ ስሙ ታላቅ የሆነ የጎዳና ላይ ውድድር... Read more »

የኦሮሚያ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር እየተካሄደ ነው

የኦሮሚያ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም እየተካሄደ ነው። አስራ ስድስትና ከዚያ በታች እድሜ ላይ በሚገኙ ተማሪዎች መካከል በሁለቱም ጾታ በሚካሄደው ውድድር ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ በርካታ ትምህርት ቤቶች... Read more »

በታዳጊዎች ለውጤታማነት የሚተጋው የውሃ ስፖርቶች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ እምብዛም በማትታወቅባቸው ስፖርቶች ተስፋ ያለው ውጤት እያስመዘገበች ትገኛለች። ይህ የተገኘው ደግሞ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ሀገራቸውን ወክለው ተካፋይ በሆኑ ታዳጊዎች ነው። በእርግጥም መሰረቱን በታዳጊዎች ላይ ያደረገ ስፖርት ውጤታማ... Read more »