ፊፋ የሀገራትን የእግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ ከነበረችበት ደረጃ መሻሻል አላሳየችም። በዚህም ከነበራት ደረጃ ከፍም ዝቅም ሳትል ከዓለም 138ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 41ኛ ደረጃ ላይ ልትቀመጥ ችላለች። ይህም ባለፉት ጥቂት ወራት ዋልያዎቹ... Read more »
በርካታ የስፖርት አይነቶች በኢትዮጵያ ጥሩ እንቅስቃሴና እድገት እንደነበራቸው በሚነገርበት 1970ዎቹ የእጅ ኳስ ስፖርት ትልቅ ስም ነበረው። የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ስፖርት ፌዴሬሽንም የተቋቋመው በ1970 ሲሆን ወርቃማ ዘመኑም በነዚህ ዓመታት እንደነበር መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህ... Read more »
ይህ ወቅት በአትሌቲክስ ስፖርት በብዛት የአገር አቋራጭ ውድድሮች የሚካሄዱበት ነው። በመሆኑም የተለያየ ደረጃ የተሰጣቸው የአገር አቋራጭ የዙር ውድድሮች በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ይገኛሉ። በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ሁለተኛ ወር አጋማሽ ደግሞ በዓለም አትሌቲክስ አዘጋጅነት... Read more »
ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ውስንነት ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የገንዘብ ችግር ነው። በኢትዮጵያ ካሉ ከ31 በላይ የስፖርት ማህበራት መካከል የራሳቸው እውነንነቶች እንዳሉ ሆኖ በፋይናንስ ረገግ ራሳቸውን ችለዋል ተብለው የሚታሰቡት ሁለቱ(የአትሌቲክስ እና እግር... Read more »
በመላው ዓለም ትናንት ለንባብ የበቁ ጋዜጣዎችና መጽሔቶች የፊት ገጽ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ። በእርግጥ የማኅበራዊ ድረገጾች ትኩረትም አርጀንቲናውያን እና አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ ላይ ያተኮረ ነው። ከ36 ዓመታት... Read more »
ሁለተኛው የአዲስ አበባ አትሌትክስ ክለቦች የአቋም መለኪያ ውድድር በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ተጠናቋል። ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በቆየው የክለቦች የአቋም መለኪያ ውድድር መቻል አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ... Read more »
የእንግሊዝ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን ለታዳጊ ሴቶች እግር ኳስ አሰልጣኞች የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና ሰጠ። መሰል ስልጠናዎችን በቀጣይ ለማጠናከር መታሰቡም ተገልጿል። ይህ የሴቶች እግር ኳስን ማሳደግ ዓላማው ያደረገ... Read more »
የዓለም ተወዳጁን ዋንጫ ለመውሰድ ሰማያዊዎቹ ከውሃ ሰማያዊ ለባሾቹ (ላ አልቢሲለስቴ) ጋር ተፋጠዋል። ከ88ሺ በላይ ደጋፊዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው ሉሴል ስታዲየም ደግሞ የላቀውን ብሄራዊ ቡድን ለመሸለም የተዘጋጀው ፍልሚያ አስተናጋጅ ሆኗል። ከእግር ኳስ ውድድርነቱ... Read more »
የደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ደርባን 21ኛውን የመላው አፍሪካ ካራቴ ቻምፒዮና በቅርቡ አካሂዳለች። በዚህ ውድድር ከተካፈሉት አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ብትሆንም፤ ወደ ውድድሩ ያቀናው ብሄራዊ ቡድን በገንዘብ እጦት ምክንያት በጊዜ ከውድድር እንደተሰናበተ ገልጿል። ቡድኑ... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ሁለተኛ ዙር ፉክክር ሊቋጭ የሁለት ጨዋታ ዕድሜ ብቻ ቀርቶታል። ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን በተቀራራቢ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ፉክክር ያደመቁት ሊጉ የድሬዳዋ ቆይታ በምን መልኩ እንደሚጠናቀቅ በጉጉት... Read more »