ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች ከዓለምና ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይነሳል። ቀዳሚ ካደረጓት መካከል በተለያዩ ዘርፎች አይረሴ ጀግኖቿ የፈፀሟቸው ገድሎችና የፃፏቸው ወርቃማ ታሪኮች ትልቅ ቦታ አላቸው። ለዚህም ብርቅዬ አትሌቶቿ ኦሊምፒክን በመሳሰሉ ታላላቅ የስፖርት... Read more »
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለሶስት አመታት ተቋርጠው የነበሩት የሰራተኛው ስፖርት ውድድሮች ባለፈው ጥር 07/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በተካሄደው የበጋ ወራት ውድድሮች የመክፈቻ መርሃግብር መቀጠላቸው ይታወሳል። ከስድስት ወራት ላላነሰ ጊዜ በአስር የስፖርት... Read more »
ከሩጫ ውድድሮች ሁሉ ረጅሙን ርቀት የሚሸፍነው ማራቶን እጅግ ፈታኝ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ርቀት ጠንካራ ተፎካካሪና አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት አይደለም በተደጋጋሚ ለመሳተፍ እጅግ ከፍተኛ ብቃትና ጽናትን ይጠይቃል። ይህንን የሚያሳኩትም ጥቂቶች ብቻ ናቸው። ይህንን... Read more »
ታላቁ የዓድዋ ድልና የአበበ ቢቂላ የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ ሁሌም አስገራሚና እንደአዲስ የሚነገር ነው። ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቅኝ ገዢው ጣሊያን ዘመናዊ የጦር መሣሪያ እስካፍንጫው ታጥቆ ለመውረር ሲመጣ እጅግ ኋላ ቀር በሆነ... Read more »
በእድሜ ገደብ በሚካሄዱ የታዳጊና ወጣቶች ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሌም ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ችግሮች ይገጥማቸዋል።ዕድሜን ማጭበርበር በነዚህ ውድድሮች የተለመደና ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገትም እንቅፋት ሆኖ ዓመታትን ተሻግሯል።ይህም ለአወዳዳሪው አካልና ለሌሎች በትክክለኛ ዕድሜ ለሚወዳደሩ ታዳጊዎች ፈተና... Read more »
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመካከለኛና ረጅም ርቀት ጀግናዋ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በመድረኩ ላስመዘገበቻቸው አንጸባራቂ ድሎቿና አርያነቷ ዕውቅና አበርክቶላታል። አትሌቷ ዕውቅናው የተሰጣት ከትላንት በስትያ በአያት ሬጀንሲ የ2015 ዓ.ም ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር... Read more »
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ቴኒስ ክለብ እየተካየሄደ የሚገኘው የዓለም ከ18 ዓመት በታች ቴኒስ ቻምፒዮና ነገ ፍፃሜ ያገኛል። ውድድሩ ከ28 አገራት የተውጣጡ በርካታ ተጫዋቾች ሲፎካከሩ ቆይተዋል። ቻምፒዮናው በኢትዮጵያ ሲዘጋጅ ከ17 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ... Read more »
በዓለም ከሚታወቁት የስፖርት ጋዜጦች አንዱ፣ “RUNNERS WORLD” ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በአለም ላይ ከሚካሄዱት ምርጥ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድሮችን በማዘጋጀት ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ቀዳሚ ሆናለች። ጋዜጣው ለኢትዮጵያ ይህን ደረጃ የሰጠው “ታላቁ... Read more »
በ2023 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ውድድሩን በአውስትራሊያዋ ባትረስት ከተማ ባለፈው ቅዳሜ አከናውኖ ከትናንት በስቲያ ሌሊት ወደ አገሩ ተመልሷል። ትናንት ለአትሌቶቾች በተከናወነው የአቀባበልና የሽልማት መርሃ ግብር ላይም በእንባ የታጀበ የልዩ... Read more »
የአርሲ ዞን ያለውን እምቅ የስፖርት አቅም ለመጠቀም ከትምህርት ቤቶች ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁማል። ዞኑ በስፖርቱ ዘርፍ ተተኪዎችን ለማፍራትና ውጤታማ ለመሆን ከትምህርት ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራም አስታውቋል። አርሲ ዞን በኢትዮጵያ የስፖርት ታሪክ... Read more »