የሚፈለገውን ያህል ያልተሳካው የድንጋይ ከሰል ምርትን በሀገር ውስጥ የመተካት ዕቅድ

ኢንዱስትሪዎች በተለይ ትላልቆቹ ከሚያስፈልጋቸው የሀይል አቅርቦት የተወሰነውን ከድንጋይ ከሰል ነው የሚያገኙት። ሲሚንቶ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጨምሮ በዋነኝነት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀሙ ፋብሪካዎች ዋና የግብአቱ ተጠቃሚዎች ናቸው። የኤሌክትሪክ ሀይል እጥረትና በርካታ ኢንዱስትሪዎች ባሉበት ሀገር... Read more »

በጥናት የታገዘ ህገወጥነትን የመከላከል ድርሻ

የማዕድን ሀብት በባህሪው አላቂ ነው። ይሁን እንጂ በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ለሌሎች ዘርፎች መልማት የማይተካ ሚና ያለውና በኢኮኖሚው እሴት የሚጨምር አዋጭ ኢንደስትሪ ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። ማዕድንን ማልማትና ማበልፀግ ለኢንደስትሪ፣ ለግንባታ፣ለግብርናና ለሌሎችም ግብአት... Read more »

የኦፓል ማእድን ምርት ግብይት ተግዳሮቶች

በህብረ ቀለሙና በአንፀባራቂነቱ፣ በውበቱና በተወዳዳሪነቱ የኦፓል ማዕድን በገበያ ላይ ተፈላጊና በዋጋም ውድ መሆኑ ስሙም እንዲገዝፍ አርጎታል። የዚህ ሀብት ባለቤቷ ኢትዮጵያ በዓለም በቡና ስሟ እንደሚጠራው ሁሉ በኦፓል ማዕድንም መታወቅ ችላለች። የኢትዮጵያን ኦፓል የዓለም... Read more »

የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚውን የልማት አጀንዳ በማድረግ የተፈጠረ መነቃቃት – በአማራ ክልል

በኢትዮጵያ ውስጥ የተደረጉ አንዳንድ የዳሰሳ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፤ በማዕድን ልማት ዙሪያ ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ነው። በዚህ ዘርፍ ላይ ጥቂት ሰዎች እውቀቱና መረዳቱ ቢኖራቸውም፣ አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ግን ውስን መረጃ እንዳለው ይታመናል። ይህም መንግስትም... Read more »

ሕገወጥ ንግድና የፀጥታ ስጋት የፈተነው የክልሉ ማዕድን ልማት አፈፃፀም

የማዕድን ልማት ለማኅበረሰብ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ ምርቱ ለዓለም ገበያ ቀርቦ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘትና ከውጭ የሚገባውን የማዕድን ውጤት በአገር ውስጥ በመተካት የምንዛሪ ወጪን በማስቀረት በአገር የምጣኔ ሀብት እድገት ላቅ ያለ ሚና እንዲወጣ ይጠበቃል።... Read more »

“ማህበረሰቡ ከልማቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ከተደረገ በማዕድን ልማት አካባቢ የሚነሳውን የፀጥታ ስጋትና ተግዳሮቶችን መቀነስ ይቻላል”ዶክተር መስፍን አሰፋ የኦ ማይኒግ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

መንግስት የማዕድን ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ከፍ ያለ አበርክቶ እንዲኖረው እየሰራ ይገኛል። ለውጤታማነቱ ደግሞ በተደራጀና በተቀናጀ የሚመራበትን ሥርአት በመዘርጋት፣ ለዘርፉ ማነቆ የሆኑ አሰራሮችን በፖሊሲ በማሻሻል፣ ለኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግና ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት በመንግሥት በኩል... Read more »

በቁጥጥር ማነስ የተንሰራፋው ህገወጥ የወርቅ ግብይት

ኢትዮጵያ በማእድን ሀብት የበለጸገች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአገሪቱ የሚመረተው ወርቅ፣ የከበሩ የጌጣጌጥ ማእድናት፣ የግንባታ ግብአቶች ለእዚህ በአብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። ለኢንዱስትሪ ኃይል ማመንጫነት የሚያገለግለው የድንጋይ ከሰልም እየተመረቱ ካሉ የማእድን ሀብቶች አንዱ ለመሆን በቅቷል።... Read more »

በህገወጥ የወርቅ ግብይት እየተፈተነም ለእቅዱ ስኬት የሚተጋው ክልል

ክልሉ በማእድን ሀብቱ ይታወቃል። ወርቅ፣ እብነ በረድና የድንጋይ ከሰል በስፋት እንደሚገኙበትም መረጃዎች ያመለክታሉ። በወርቅ ማእድን ልማቱ ግን ይበልጥ ይታወቃል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ባለፈው 2014 በጀት አመት ብቻ 22 ኩንታል ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ገቢ... Read more »

ቁጭት የተሞላበት የወርቅ ማዕድን ልማት – በወርቅ ምድሯ ሻኪሶ

‹‹የኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ምድሩ ሁሉ ወርቅ ነው። በሌሎች የከበሩ ማዕድናትም ቢሆን ኣካባቢው በተፈጥሮ ታድሏል። በአለም በእጅጉ ተፈላጊ የሆነው የኤመራልድ ማእድን መገኛም ነው፤ የዚን ማእድን አንዱ ግራም ከ85ሺ እስከ አንድ... Read more »

 የማዕድን ሀብት ጥናትና ልየታ የሚያስፈልገው ክልል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዘንድ የሚታየው ጥፍጥፍ ወርቅ ብዙ ልፋትን አልፎ የተገኘ ነው። በዋጋቸው ውድና የሰዎች ክብር መገለጫ የሆኑ ከከበሩ የድንጋይ ማዕድናት የሚሰሩ የአንገት፣የእጅ፣ የጣት፣ የጆሮና የተለያዩ ጌጣጌጦችም በቀላሉ ከጉድጓድ ውስጥ የተገኙ አይደሉም፤... Read more »