
የማዕድን ልማት ለማኅበረሰብ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ ምርቱ ለዓለም ገበያ ቀርቦ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘትና ከውጭ የሚገባውን የማዕድን ውጤት በአገር ውስጥ በመተካት የምንዛሪ ወጪን በማስቀረት በአገር የምጣኔ ሀብት እድገት ላቅ ያለ ሚና እንዲወጣ ይጠበቃል።... Read more »

መንግስት የማዕድን ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ከፍ ያለ አበርክቶ እንዲኖረው እየሰራ ይገኛል። ለውጤታማነቱ ደግሞ በተደራጀና በተቀናጀ የሚመራበትን ሥርአት በመዘርጋት፣ ለዘርፉ ማነቆ የሆኑ አሰራሮችን በፖሊሲ በማሻሻል፣ ለኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግና ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት በመንግሥት በኩል... Read more »

ኢትዮጵያ በማእድን ሀብት የበለጸገች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአገሪቱ የሚመረተው ወርቅ፣ የከበሩ የጌጣጌጥ ማእድናት፣ የግንባታ ግብአቶች ለእዚህ በአብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። ለኢንዱስትሪ ኃይል ማመንጫነት የሚያገለግለው የድንጋይ ከሰልም እየተመረቱ ካሉ የማእድን ሀብቶች አንዱ ለመሆን በቅቷል።... Read more »

ክልሉ በማእድን ሀብቱ ይታወቃል። ወርቅ፣ እብነ በረድና የድንጋይ ከሰል በስፋት እንደሚገኙበትም መረጃዎች ያመለክታሉ። በወርቅ ማእድን ልማቱ ግን ይበልጥ ይታወቃል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ባለፈው 2014 በጀት አመት ብቻ 22 ኩንታል ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ገቢ... Read more »

‹‹የኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ምድሩ ሁሉ ወርቅ ነው። በሌሎች የከበሩ ማዕድናትም ቢሆን ኣካባቢው በተፈጥሮ ታድሏል። በአለም በእጅጉ ተፈላጊ የሆነው የኤመራልድ ማእድን መገኛም ነው፤ የዚን ማእድን አንዱ ግራም ከ85ሺ እስከ አንድ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዘንድ የሚታየው ጥፍጥፍ ወርቅ ብዙ ልፋትን አልፎ የተገኘ ነው። በዋጋቸው ውድና የሰዎች ክብር መገለጫ የሆኑ ከከበሩ የድንጋይ ማዕድናት የሚሰሩ የአንገት፣የእጅ፣ የጣት፣ የጆሮና የተለያዩ ጌጣጌጦችም በቀላሉ ከጉድጓድ ውስጥ የተገኙ አይደሉም፤... Read more »

ኢትዮጵያ የምድር ውስጥ ገፀበረከቶቿ በሆኑት የማዕድን ሀብቶቿ ተጠቃሚ ለመሆን ከመቼውም ጊዜ በላይ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገች ትገኛለች:: የፖሊሲ ማሻሻያ እርምጃዎች በመውሰድ፣ ለአምራች ኢንደስትሪ፣ ለግንባታና ለጌጣጌጥ የሚውሉ ማዕድኖችን ለይቶና የመገኛ ሥፍራዎችን ጭምር የያዘ... Read more »
በኪነህንፃ ውበታቸውና ሰማይ ጠቀስ ሆነው በመገንባታቸው አድናቆት የሚቸራቸው፣የአንዳንድ አገራት ህንፃዎች የጥበበኛው እጅ ውጤቶች መሆናቸው ቢታወቅም፤ ለግንባታ የዋለው ግብአትም ለውበታቸው ወሳኝ እንደሆነ በምክንያትነት ይጠቀሳል። የህንፃው ምሶሶ፣ጣሪያና ግድግዳው፣ ማጠናቀቂያው በአጠቃላይ ጥቅም ላይ የሚውለው አብዛኛው... Read more »

ስንዴን ከእንክርዳድ ለመለየት በሰፌድ ማንገዋለል እንደሚያስፈልግ ሁሉ ከመሬት ውስጥ ተቆፍሮ የወጣውን ወርቅ ከአፈሩ ለመለየት ማዕድን አውጭዎች በጎድጓዳ የብረት እቃ ውስጥ በማድረግ ውሃ በመጨመርና በእጃቸውም እያሹ በማንገዋለል ወርቁን ከአፈር ይለያሉ። ወርቁን ከአፈር የመለየቱ... Read more »

ድንጋይ ይመስላል፤ የተፈለጠ ድንጋይ፤ በውስጡ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስገኝ ውድ ሀብት የያዘ ነው ብሎ ለመገመት ጥቂትም ቢሆን ስለከበሩ ማዕድናት ግንዛቤ ያለው ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል። ከላይ የሚታየው የማእድኑ ነጩ ክፍል ቶሎ እይታ ውስጥ ይገባል፤... Read more »