ኢትዮጵያ የምድር ውስጥ ገፀበረከቶቿ በሆኑት የማዕድን ሀብቶቿ ተጠቃሚ ለመሆን ከመቼውም ጊዜ በላይ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገች ትገኛለች:: የፖሊሲ ማሻሻያ እርምጃዎች በመውሰድ፣ ለአምራች ኢንደስትሪ፣ ለግንባታና ለጌጣጌጥ የሚውሉ ማዕድኖችን ለይቶና የመገኛ ሥፍራዎችን ጭምር የያዘ... Read more »
በኪነህንፃ ውበታቸውና ሰማይ ጠቀስ ሆነው በመገንባታቸው አድናቆት የሚቸራቸው፣የአንዳንድ አገራት ህንፃዎች የጥበበኛው እጅ ውጤቶች መሆናቸው ቢታወቅም፤ ለግንባታ የዋለው ግብአትም ለውበታቸው ወሳኝ እንደሆነ በምክንያትነት ይጠቀሳል። የህንፃው ምሶሶ፣ጣሪያና ግድግዳው፣ ማጠናቀቂያው በአጠቃላይ ጥቅም ላይ የሚውለው አብዛኛው... Read more »
ስንዴን ከእንክርዳድ ለመለየት በሰፌድ ማንገዋለል እንደሚያስፈልግ ሁሉ ከመሬት ውስጥ ተቆፍሮ የወጣውን ወርቅ ከአፈሩ ለመለየት ማዕድን አውጭዎች በጎድጓዳ የብረት እቃ ውስጥ በማድረግ ውሃ በመጨመርና በእጃቸውም እያሹ በማንገዋለል ወርቁን ከአፈር ይለያሉ። ወርቁን ከአፈር የመለየቱ... Read more »
ድንጋይ ይመስላል፤ የተፈለጠ ድንጋይ፤ በውስጡ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስገኝ ውድ ሀብት የያዘ ነው ብሎ ለመገመት ጥቂትም ቢሆን ስለከበሩ ማዕድናት ግንዛቤ ያለው ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል። ከላይ የሚታየው የማእድኑ ነጩ ክፍል ቶሎ እይታ ውስጥ ይገባል፤... Read more »
በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ውስጥ በግብርናው ዘርፍ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ላቅ ያለ ድርሻ እየተወጣ ያለው ቡና አረንጓዴው ወርቅ እስከ መባል ደርሷል። ከምድር በታች ከሚገኙት የማዕድን ሀብቶች መካከል ደግሞ የወርቅ ማዕድን ይጠቀሳል። ኢትዮጵያ ክፍለ... Read more »
ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.መ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ለህዝብ ክፍት ሆኖ የቆየው በኢትዮጵያ የተካሄደው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ የዘርፉን ተዋናዮች ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ጎብኝዎችንም ቀልብ የሳበ እንደነበር በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል።በህብረቀለማቸው የሚያምሩ የተለያዩ... Read more »
መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር ዓመት መሪ እቅድ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምሰሶ በሚል ከያዛቸው አምስት ዋና ዋና ዘርፎች አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነው። ይህን ተከትሎም የዘርፉ ማነቆ ሆነው የቆዩ የአሠራር፣ የፖሊሲ፣የመመሪያና ተያያዥ ችግሮችን... Read more »
የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ‹‹ማዕድን አዲስ የንጋት ተስፋ ለክልላችን›› በሚል መሪ ቃል ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በባህርዳር ከተማ በቅርቡ የማዕድን ኢንቨስትመንት ልማት ንቅናቄ አካሂዷል። በንቅናቄውም በተለያየ በማዕድን ልማት ዘርፍ የተሰማሩ... Read more »
ዓለምአቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ኤክስፖውም አምራችና ገዥን ጨምሮ በዘርፉ ኢንቨስት የሚያደርጉ፣በገንዘብ፣በሀሳብ፣በእውቀትና በቴክኖሎጂ እገዛ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው፣በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከዘርፉ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ባለድርሻ አካላት የሚያሳትፍ ነው።... Read more »
ትላልቅ አገራዊ ፕሮጀክቶችን፣ የመኖሪያ ቤቶችን፣ እንደ መንገድ እና ድልድይ እንዲሁም የጤናና የትምህርት፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ የመስኖ መሰረተ ልማቶች፣ ወዘተ. ያሉትን ለመገንባት ሲታሰብ ከሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብአቶች መካከል ብረት ይጠቀሳል።ሰፊ የልማት እቅድ ያለው እንደ... Read more »