በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ብዛት እየጨመረ ይገኛል። ከተማዋ ይህን የተሽከርካሪ ብዛት ታሳቢ ያደረገ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ሳይኖራት ዓመታትን አሳልፋለች። የመኪና ማቆሚያ ቦታ በበቂ ሁኔታ አለመኖር በመኪና ባለቤቶች፣ በመኪናዎች እንዲሁም በከተማዋ ነዋሪዎች የእለተ... Read more »
የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲናዋ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ዋና መሥሪያ ቤት መገኛዋ አዲስ አበባ እንደ ስሟ አዲስና ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ፣ ምቹ ለመሆን መሥራቷን አጠናክራ ቀጥላለች፤ ለእነዚህ አገልግሎቶች ብቁ የከተማ ቁመና እንዲኖራት ለማድረግ በብርቱ እየተጋች ትገኛለች።... Read more »
የአገራችን ብሎም የመዲናዋ አዲስ አበባ ሴቶች ከሚያጋጥማቸው ችግሮች አንዱ ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። ይሁንና ይህን ኢኮኖሚያዊ ችግር በትዕግስት ተቋቁመው በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ ተሰማርተው ሴት የባሏን እጅ ጠባቂ የሚያደርገውን የተሳሳተውን የማህበረሰቡን አመለካከት መለወጥ... Read more »
የደቡብ ክልል ሀዲያ ዞና ዋና ከተማ ሆሳዕና ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረች ጉምቱ ከተማ ነች። ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ሆሳዕና፣ በአሁኑ ወቅት የሀዲያ ዞን ዋና... Read more »
መሰረተ ልማት ለአገር ብሎም ለከተማ እድገት ምሶሶ ነው። የለውጥና የእድገት ካስማ የሆነውን የመሰረተ ልማት ዝርጋታ በአግባቡ ያከናወኑ አገራት የዓለማችን የለውጥና የብልጽግና አብነት ተደርገው ይወሰዳሉ። በአንጻሩ ደግሞ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ወደ ኋላ የቀሩ... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ የትናንት ታሪካዊነቷን ጠብቃ፣ ዛሬ ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን፣ ነገ ደግሞ ከዛሬ የተሻለች ምቹና ውብ ከተማ ለማድረግ በከተማዋ ቢሊዮን ብሮች የተመደቡላቸው የበርካታ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ይገኛል። ከፕሮጀክቶቹ መካከል የአንዳንዶቹ ግንባታ... Read more »
‹‹የጀሎ ደቀዬ›› (ጎፈር ሜዳ) በሆሳዕና ከተማ የሚገኝ ሰፊ የወል መሬት ነው።ይህ መሬት ለበርካታ አሥርት ዓመታት ከተማዋ የውሃ ጥሟን ለማርካት ስትጠቀምበት የነበረው ሰው ሰራሽ ሀይቅ መገኛም ነው።አካባቢው የሀይቁ መገኛ በመሆኑ የውሃ ልማት አካባቢ... Read more »
የኢትዮጵያውያን አንድነት መገለጫ እና የኅብረታቸው ልዩ ተምሳሌት ነው፤ የዓድዋ ድል ። ኢትዮጵያውያን የዓድዋን ድል የተቀዳጁት የመሪያቸውን የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አጼ ምኒልክን ጥሪ ተቀብለው በአንድትነት እንደ አንድ ሰው ሆነው በመፋለማቸው ነው። የዓድዋ ድል... Read more »
በሀገራችን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ከሚፈታተኑ ችግሮች መካከል የማምረቻ ቦታ እጥረት ዋነኛው ነው። የማምረቻ ቦታ እጥረት የአምራቾቹ የብዙ አመታት ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል። በአዲስ አበባ ከተማም ይህ ችግር በእጅጉ ሲነሳ ነው የኖረው። የማምረቻና... Read more »
በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገኘው የእድሜ ባለጸጋው የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ታካሚ ብዛትና ሆስፒታሉ ያለው የአልጋ ብዛት ባለመጣጣሙ ተገልጋዮች የህክምና አገልግሎትን በሚፈልጉት ወቅት እንዳያገኙ አድርጓቸው ቆይቷል። ለዚህም በሆስፒታሉ በተለይም በጨቅላ ህጻናት ክፍል እና... Read more »