የመዲናዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የቃል በተግባር መገለጫዎች

የአዲስ አበባ ከተማ እንደ ስሟ ውብ የሚያደርገውና አዲስ የልማት እሳቤ ይዞ የመጣው የከተማዋ የኮሪደር ልማት ሥራ በርካታ አዳዲስ ነገሮች ተካተውበት በፍጥነት መካሄዱን ቀጥሏል:: ከተማ አስተዳደሩ በገባው ቃል መሠረትም በቅርቡም የተወሰነው የኮሪደር ልማቱ... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተግዳሮቶች፣ መውጫዎችና መልካም እድሎች

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ልዩ ሚና እንዳለው ይታመናል። ዘርፉ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እንዲካሄዱ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች ሥራዎች እንዲሳኩ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ይታወቃል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ከሀገሪቱ የካፒታል በጀት 60 በመቶውን የሚጠቀም... Read more »

ለከተሞች መሠረተ ልማት አቅም የሚፈጥረው የጽዳትና አረንጓዴ ልማት ንቅናቄ

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣ በኢትዮጵያ ያለው የከተሜነት ዓመታዊ እድገት ከአምስት ነጥብ አራት በመቶ በላይ ነው። ይህ እድገት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የከተሜነት እድገት ከሚመዘገብባቸው ሀገራት መካከል አንዷ ያደርጋታል። ይሁን... Read more »

የገጠሩን ሕዝብ ማዕከል ያደረጉት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ መሠረተ ልማት ሥራዎች

ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ኃይል ልማት ሊውሉ የሚችሉ በርካታ እምቅ አቅሞች እንዳላት ይታወቃል። የኤሌክትሪክ ኃይል ሊመነጭባቸው የሚችሉ አያሌ ትላልቅ ወንዞች ባለጸጋ ናት፤ በእነዚህ ወንዞች ብዙ ሺ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያመረተች ትገኛለች። ከንፋስ ኃይልና... Read more »

የኮሪደር ልማቱንም በግዙፍ ፕሮጀክቶች የግንባታ ፍጥነት

ከተሞች የአንድ ሀገር የእድገት ደረጃ የት እንደደረሰ በአጭር ጊዜ ጉብኝት ብቻ መግለጽ የሚቻልባቸው፣ የሀገሮች የእድገታቸው፣ የብልጽግናቸው፣ የኢኮኖሚያቸው መሻሻል፣ የፖለቲካቸው እሳቤ እድገታቸውና የማህበራዊ ስልጣኔያቸው መገለጫ ተደርገውም እንደሚወሰዱ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው... Read more »

 የወሰን ማስከበር ችግርና የትራፊክ መጨናነቅ የፈተነው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

ፊክ መጨናነቅ የፈተነው የመንገድ ግንባታ በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ሰፋፊ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል፡፡ መንገዶቹ ማሳለጫዎች፣ ትላልቅ ድልድዮች፣ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች የተገነባላቸው መሆናቸው ለተሽከርካሪ የትራፊክ አንቅስቃሴም ሆነ ለእግረኞች ምቹ ሁኔታዎች ተፈጥረዋል፡፡ እንደዚህ አይነቶቹ... Read more »

መዲናዋን እንደ ስሟ ውብ ማድረግን ያለመው የኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ ከተማን ልክ እንደ ስሟ አዲስና ውብ ለነዋሪዎቿ፣ ለእንግዶቿና ለጎብኚዎቿ ምቹ ለማድረግ ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል። የግብይት ማዕከላት፣ ማህበራዊ አገልግሎት መስጫዎች፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራዎች፤ የከተማዋን ገጽታ በመገንባት፣ የቱሪስቶችን ቆይታ ማራዘም... Read more »

በሕብረት ችለናል-የግድቡ ግንባታ በማጠናቀቂያ ምዕራፍ

የተያዘው መጋቢት ወር ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ስፍራ አለው፤ የአድዋ ድል እንደ ተመዘገበበት የካቲት ወር ሁሉ ኢትዮጵያውያን በዚህ ወር ትልቅ ታሪክ ጽፈውበታል። ይህ ታሪክ ደግሞ የአባይ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት ነው። 5ሺ 150 ሜጋ ዋት... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለማሻሻል

ለማንኛቸውም መሰረተ ልማቶች መሰረት የሚጥለው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ነው። በጤናና በትምህርት ተቋማት፣ በኢንዱስትሪ፣ በመስኖና ግድብ ግንባታዎች እና በሁሉም ዘርፎች የሚሰሩ ግንባታዎች በዋነኛነት የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን የሚጠይቁ ናቸው። የግብአቶቹ አቅርቦት መሳለጥና አለመሳለጥ፣ በአግባቡ ጥቅም ላይ... Read more »

 የከተሞችን አቅም ለማሳደግ የሚተገበረው መርሀ ግብር

የከተማ ነዋሪውን ማህበረሰብ ያሳተፉ የከተማ መሰረተ ልማት ሥራዎች በሀገሪቱ በበርካታ ከተሞች ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛሉ። የመንገድ፣ የፍሳሽ ማስወገጃዎች፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች ልማት፣ ከተሞችን ለኢንቨስትመንት እና ለነዋሪው ምቹ የማድረግ ሥራዎችም በፕሮግራሙ እየተሰሩ ይገኛሉ። 30 በመቶ... Read more »