
ጦርነት በሰዎች ማህበራዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽዕኖ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ከሕይወት መስዋዕትነት ጀምሮ ማህበራዊና ስነልቦናዊና ቀውስ ይፈጥራል። በአገሪቱ ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው ጦርነትም በዜጎች ሕይወት ላይ እጅግ አስከፊ ጠባሳ ጥሎ አልፏል።... Read more »

ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በመሳብ ከምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ስትሆን ከአፍሪካ አምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በዚህም የቻይና ኩባንያዎችም በአገሪቱ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ቀዳሚ ተዋናዮች በመሆን 43 ቢሊዮን ብር... Read more »

የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በሚያደርጉት የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታዎችን ያስገኛሉ። የውጭ ምንዛሪ እጥረትን በማቃለል በኩልም የውጭ ባለሀብቶች የማይናቅ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ይገኛሉ። በአገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርተው ከሚገኙ የውጭ... Read more »

ከሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶች አንዱ ምግብ ነው። ምግባችንን በአይነት በአይነቱ አጣፍጠን ለመመገብ ዘይት ዋነኛው ግብዓት ይሆናል። ሰሞኑን በአገራችን ዘይት መሰረታዊ ፍላጎት መሆኑ ቀርቶ የቅንጦት ምግብ ሊሆን ዳር ዳር እያለ መሆኑን እንመለከታለን። ከሦስት... Read more »