ከኢትዮጵያ ሕዝብ 85 በመቶ ያህሉ አርሶ አደር መሆኑ ይነገራል፡፡ ይህ አርሶ አደር የሀገሪቷ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት በሆነው የግብርና ሥራ ይተዳደራል። መንግሥት የዚህን አርሶ አደር አመራረትና ሕይወት እየሠራ ይገኛል፡፡ አርሶ አደሩን ከእጅ ወደአፍ... Read more »
አሁን ያለንበት ወቅት 2016/17 የመኸር ምርት የሚሰበሰብበትና አርሶ አደሩ ለቀጣይ ሥራ የሚዘጋጅበት ነው። ‹‹አንድ ክረምት የነቀለውን አስር ክረምት አይመልሰውም›› እንደሚባለው አርሶ አደር የክረምት ወቅት በረከቱን ሰብስቦ ጎተራውን ይሞላል። ከዚያም የቀጣዩን ሥራ ለማስጀመር... Read more »
የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ከተቋቋሙ ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ተቋሙ በግብርናው ዘርፍ ለረዥም ጊዜ የቆዩና ትላልቅ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በመለየት ለተለዩት ችግሮችም እንዲሁ የመፍትሔ ሃሳቦችን በማመንጨት ምርትና ምርታማነት እንዲያድግና አምራችና... Read more »
የጋምቤላ ክልል ለግብርና ልማት ሥራ ሊውል የሚችል ለም አፈር፣ በቂ ዝናብ፣ የከርሰ ምድር እና ገጸ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት ነው፡፡ በክልሉ ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም ግብርናን በማስፋት ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚቻል... Read more »
ወቅቱ አርሶ አደሩ የልፋቱን ፍሬ ማየትና አዝመራውን ሰብስቦ ጎተራ ማስገባት የሚጀምርበት ነው፡፡ አርሶ አደሩ በመኸር እርሻው ለዘር ያዘጋጀውን ማሳውን በዘር ሸፍኖ፣ ከአረምና ከተባይ ጠብቆ ቆይቷል፤ አሁን ደግሞ ሰብል መሰብሰብ ትልቁ ስራው ነው፡፡... Read more »
ኢትዮጵያ ቡናን ጨምሮ ለተለያዩ የግብርና ምርቶች በሚሆን የአየር ንብረትና ለም መሬት የታደለች ናት፡፡ በቡና መገኛነቷ ትታወቃለች፤ በቡና ምርቷም ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትሰለፋለች፡፡ እነዚህ ሁሉ በቡና ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዳላት ይመሰክራሉ። ቡና ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ... Read more »
በኢትዮጵያ የግብርና ምርትን ለማሳደግና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ከተነደፉት ስትራቴጂዎች መካከል የመስኖ ልማትን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመስኖ ልማት ሥራን በማስፋፋት ረገድም በሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ክፍተት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ አነስተኛ ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም በግብርና እና በምግብ መስክ ጥሩ የአየር ንብረት እና ጂኦግራፊያዊ ሁኔታ፣ ሰፋፊ የእርሻ መሬት እና የተትረፈረፈ የውሃ ሀብቶች ካሉባቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይገለጻል። ሀገሪቱም እነዚህን ምቹ ሁኔታዎች በመጠቀም በ2023... Read more »
እኤአ በ2016 በተደረገ ጥናት ጎረቤት ሀገር ኬንያ በአሁኑ ወቅት ከቻይናና ከህንድ ቀጥሎ ሶስተኛዋ ዓለም አቀፍ የሻይ አምራች ናት፡፡ ሀገሪቱ የሻይ ቅጠል ምርትን ወደ ዩናይትድ ኪንግደም በስፋት የምትልክ ስለመሆኗም ጥናቱ አመላክቷል፡፡ በኢትዮጵያ ስላለው... Read more »
የበርካታ ተፈጥሯዊና ማኅበራዊ እሴቶች ባለቤት የሆነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለእርሻና ለእንስሳት እርባታ ምቹ ሥነምህዳር ያለበት ክልል ነው:: ለክልሉና ለሀገራዊው ምጣኔ ሀብት ስትራቴጂክ ፋይዳ ካላቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና፣ ቅመማ ቅመም፣... Read more »