ለዘላቂ የሌማት ቱሩፋት ምርታማነት- አስተማማኝ የገበያ አቅርቦት

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ምርትና ምርታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ፤ በተለይ ደግሞ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል ያለችውን የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በመተግበሯ በዘላቂነት ሊለውጡ የሚችሉ ውጤቶችን ማስመዝገብ ጀምራለች:: መርሃ ግብሩ በሀገር ደረጃ... Read more »

የመስኖ ልማት – የሶማሌ ክልል አዲሱ የሥራ ባሕል

መንግሥት ምርታማነትን በማሳደግ በምግብ ራስን የመቻል እንዲሁም በከፍተኛ ወጪ ከውጭ የሚገባውን የምግብ ፍጆታ ለማስቀረት በያዘው አቅጣጫ አበረታች ውጤት እየተመዘገበ ነው። በዚህም ከመኸርና ከበልግ እርሻ የሚገኘውን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ በተጨማሪ እየተካሄደ ባለው የበጋ... Read more »

የከምባታዋ ቃጫ ቢራ ወረዳ – ባህር ዛፉን በሰብል የመተካት ጅማሮ

አቶ ደስታ አንፎሬ ተወልደው ያደጉት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከንባታ ዞን ቃጫ ቢራ ወረዳ የወይራራማ ቀበሌ ነው። የአርሶ አደር ልጅ ቢሆኑም እርሳቸው ግን በቋሚነት የሚተዳደሩት በንግድ ሥራ ነው። ቡና እና መሰል ሰብሎችን ከገበሬው... Read more »

ቡታጅራ- የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራ ማሳያ

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሯ በየአመቱ ብዙ ቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል መታወቅ ችላለች። በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄም 6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል እቅድ መያዙን ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለእዚህም እስካሁን... Read more »

የሚኒስቴሩ የቤት ሥራዎች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ አፈፃፀማቸውን ከገመገመላቸው መንግሥታዊ ተቋማት መካከል ግብርና ሚኒስቴር አንዱ ነው። በዚህም ላይ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ዶክተር የሚኒስቴሩንና የተጠሪ ተቋማትን የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር... Read more »

በተስፋና በስጋት የታጠረው የዱኤሻገላ አርሶአደሮች የሙዝ ልማት

አቶ ሹክራላ ሃጂሉል ባሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ሻሸጎ ወረዳ የዱኤሻገላ ቀበሌ አርሶ አደር ናቸው። እሳቸውም ሆኑ መላው የዱኤሻገላ አርሶ አደሮች በቆሎና መሰል አዝዕርቶችን በአመት አንዴ ብቻ ያመርቱ ነበር። ይህ ደግሞ... Read more »

 የሲምቢጣን ታሪክ የቀየሩት የአርሶ አደሮቹ እጆች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሃላባ ዞን፣ በወይራ ዲጆ ወረዳ የምትገኘውን ሲምቢጣ ቀበሌን የሚያውቃት ሁሉ ሁሌም ከአዕምሮው አንድ ነገር አይጠፋም፤ ይኸውም ዝናብ በጣለ ቁጥር መላውን የሲምቢጣ አካባቢ የሚያጥለቀልቀው ጎርፍ ነው:: ሕዝቡም ቢሆን በብዙ ጥረት... Read more »

የስልጢ አባያ ሃይቅ ሙዝ አምራቾች – ከጠባቂነት ወደ አምራችነት

አርሶ አደር አሕመድ ረሺድ በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ምዕራብ የቁጪ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በቀበሌያቸው ስልጢ አባያ ሃይቅ ያለ ቢሆንም፣ እሳቸውም ሆነ የቀበሌው አርሶ አደሮች ሃይቁን ከመመልከት ባለፈ ተጠቅመውበት አያውቁም። ይልቁንም ከ30... Read more »

ከሌማት ተርፎ ማቀነባበሪያ እየጠየቀ ያለው የወተት ምርት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሠረቱ የወተት መንደሮች መካከል አንዱ በሆነው በእነ አቶ ሣሕሌ በርታ መንደር ተገኝተናል፡፡ አቶ ሣሕሌ በርታ በእንድብር ከተማ ልዩ ስሙ የሰሚ የተባለ አካባቢ ነዋሪ ናቸው፡፡ የባንክ ሠራተኛ ነበሩ፤ ጡረታ ከወጡ... Read more »

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በመስቃን ወረዳ

በተንጣለለው የበጋ መስኖ ስዴ ማሳ መሐል ታዳጊዎች ከወዲህ ወዲህ ይሯሯጣሉ፤ ሩጫቸው ግን ለጨዋታ አይደለም፤ የግሪሳ ወፍን በማባረር ሥራ ተጠምደው እንጂ!። ይህን ለያዥ ለገራዥ ያስቸገረ የግሪሳ ወፍ ለመከላከል በማሳው የተለያዩ አካባቢዎች ለግሪሳው ማስፈራሪያ... Read more »