ለአካባቢው ማህበረሰብ ስለ ግብርና ሥራ ማውራት ‹‹ለቀባሪው አረዱት›› እንደሚባለው አባባል ነው፡፡ ከግብርና ሥራ ጋር እንደሚተዋወቁ የሻከረው እጃቸው ምስክር ነው። በአካባቢያቸው ያለሙት አትክልት ጉልህ ማስረጃ ነው፡፡ በአካባቢው ለማልማት አቅም የሌለው እንኳን ቢኖር ያለውን... Read more »
በምግብ ዋጋ መናር የዕለት ኑሮን መቋቋም ያለመቻል ጉዳይ መነጋገሪያ በሆነበት በዚህ ወቅት ስለበልግ የግብርና ሥራ፣እንዲሁም ምርትና ምርታማነቱ የሚገኝበትንና ምርቱ ደርሶ የእለት ኑሮአቸውን ሊያቃልላቸው ይችል እንደሆነ ተስፋ ለማድረግ መረጃው እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ሰዎች ጥቂት... Read more »
ክረምቱን ቀድሞ መሬቱን የሚያረሰርሰውና የሰው ልጅን ከሀሩር ፀሐይ በረድ የሚያደርገው ይህ አሁን የምንገኝበት በልግ እየተባለ የሚጠራው ወቅት ነው።ይህ ሰሞኑን እየዘነበ ያለው ዝናብ ለከተሜውና በገጠር ለሚኖረው ማህበረሰብ የተለያየ ትርጉም ነው የሚሰጠው።ከተሜው በፀሐይ ኃይል... Read more »
ወቅቱ በጋ ቢሆንም አርሶአደሩ ሥራ አልፈታም። በአካባቢው የሚገኘውን ወንዝ በመጥለፍ ጤፍን ጨምሮ የተለያዩ ጥራጥሬዎች በበጋ በማምረት የግብርና ሥራውን ተያይዞታል። አርሶአደር አገኘሁ ታከለ መንደር ስንደርስ በመኖሪያቤታቸው አቅራቢያ በዘሩት የጓያ ምርት ላይ የተባይ ማጥፊያ... Read more »
የ 2014 ዓ.ምን ከተቀበልን ስድስት ወራቶች አሳልፈናል። ወደ ክረምቱ እየተቃረብን ነው። ከገጠር እስከ ከተማ፣ ከዛም እስከ መንደር ድረስ ዘልቆ የሚከናወነውና ከልጅ እስከ አዋቂ የሚያሳተፍበት አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር አራተኛው ዙር ላይ... Read more »