ሀገራዊ እሴቶችን መጠበቅ – ከትውልዱ የሚጠበቅ አደራ

እሴቶቻችን ለኢትዮጵያ ከፍታ ወሳኝ ሚና እንዳላቸው የማህበራዊ ሳይንስ ምሁራን ይናገራሉ። የማህበረሰብ መሪዎች፣ ተፅእኖ ፈጣሪዎች፣ ቤተ ዕምነቶች፣ የመንግስት አካላትና የግል አስተዋጽኦ በትውልድ ውስጥ ያለና የነበረን አደራ ለማስቀጠል እንደሚረዳም ይገልፃሉ። በማህበረሰብ ውስጥ በሚፈጠሩ ለውጦች... Read more »

 ‹‹የወደቁትን አንሱ›› – የአረጋውያን ምርኩዝ፤ የአቅመ ደካሞች መጠጊያ

ከራስ አልፎ ለሌሎች ደስታና ደህንነት መኖር፣ ትርጉም ያለው ሕይወት የመኖር ትልቅ ማሳያ ነው። ትናንት በችግር ላይ ወድቀው የነበሩና ከችግራቸው ወጥተው ዛሬ ሌሎች የተቸገሩ ወገኖችን የሚረዱ ግለሰቦች ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች ደስታና ስኬት በመኖር... Read more »

የግጭት አፈታት – በቀቤና ብሔረሰብ

የቀቤና ብሔረሰብ ‹‹ወማ›› በሚባል የማዕረግ ስም በሚታወቁ ባህላዊ መሪዎች ይተዳደራል:: ብሔረሰቡ 39 ጎሳዎች አሉት፤ በባህላዊ አስተዳደር ውስጥ አስተዳደራዊ ጉዳዮችን የማየት ስልጣን ያላቸው ሁሉም ጎሳዎች በሚወከሉበት ጉባኤ የሚመርጡ 39 ዳኞችም አሉት:: ዳኞቹም በህዝብ... Read more »

አፎቻ- የሐረሪ ብሔረሰብ ማኅበራዊ አደረጃጀት

ኢትዮጵያ የባሕል፣ የቋንቋና የማኅበረሰብ እሴት ብዝኃነት ያላት አገር ነች። ሕዝቦች ዘመናትን ተሻግረው አብሮ የመኖር ጠንካራ ሥነ ልቦናዊ ማንነት የገነቡት በእነዚህ ኢትዮጵያዊ እሴቶች ነው። ማንነቶችን አክብሮ፣ በደስታና በመከራ ጊዜ አብሮ ለመኖር የሚያስችል ጠንካራ... Read more »

ከበዓላት ሰሞን የተሻገረ የመረዳዳት ባህል ለአገር ግንባታ

መረዳዳት የኢትዮጵያውያን መገለጫ የሆነና የእርስ በእርስ ማኅበራዊ መስተጋብራቸውን አጠንክሮ የኖረ ተግባር ነው። መረዳዳት ባይኖር ኖሮ አሁናዊ የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የተለየ ይሆን ነበር። በበዓላት ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ከምንሰማቸው ወሬዎች መካከል ‹‹… ህዝበ ክርስቲያኑ... Read more »

 “ዎገና” – የሀዲያ ብሄር ከብቶች የማስቆጠር ስነስርዓት

ኢትዮጵያ የበርካታ ብሄሮችና ብሄረሰቦች መገኛ ናት። እነዚህ ብሄሮችና ብሄረሰቦች በርካታ ሀገር በቀል ባህሎች፣ እውቀቶች እና ስርዓቶች ያላቸው እንደመሆናቸው ሀገሪቱም አያሌ ባህሎች፣ እውቀቶችና ስርአቶች ይገኙበታል። እያንዳንዱን ብሄረሰብ ብንመለከትም እንዲሁ በርካታ ባህሎች፣ ስርአቶችና ሀገር... Read more »

 የመረዳዳት እና መደጋገፍ ልምምድ እንዲዳበር

ማግኘትና ማጣት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው:: ሁለቱም ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም በሰው ልጆች የሕይወት እንቅስቃሴ ይፈራረቃሉ:: ያገኘ ሊያጣ፤ ያጣ ደግሞ ሊያገኝ የሚችልበት በርካታ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ:: ማግኘት የመኖርን ተስፋ ሲያለመልም፤ ማጣት ደግሞ በተቃራኒው... Read more »

‘ጢግ ጉላ’ – የሃድያ ሕዝብ ከበደል የመንፃት ሥርዓት

በኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪካዊና ባህላዊ ሥርዓት ካላቸው ማህበረሰቦች መካከል የሃድያ ሕዝብ ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ ሕዝብ የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ሥነ-ጥበብ፣ ወግና፣ የኑሮ ዘይቤ ያለው ሲሆን በተለይም ማህበረሰቡን አስተሳስሮ ለዘመናት ያኖሩ፤ ከትውልድ ትውልድ... Read more »

 ‹‹የፆም ዋናው አላማው የተበላሹ ማንነቶቻችንና መስተጋብሮችን መግራት ነው›› – ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከምትታወቅባቸው መልካም ማንነቶች መካከል በርካታ አማኝና ለእምነቱ ተገዢ የሆነ ህዝብ ያላት መሆንዋ ነው። እነዚህ ቤተ-እምነቶች ዘመናት ያስቆጠረ የግዙፍ ታሪክና እሴት ባለቤቶች ከመሆናቸውም ባሻገር አንዱ የእምነት ተከታይ የሌላውን እምነት አክብሮ... Read more »

 የሲዳማ ብሔረሰብ ማህበራዊ አኗኗር እና የመረዳዳት ባህል

ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔረሰቦችና ቋንቋዎች ባለቤት የመሆኗን ያህል በውስጧ ለዘመናት በጠንካራ ማህበራዊ ትስስር የተጋመደ ሕዝብ ያለባት አገር ነች።ይህ ማህበራዊ ትስስርና ማህበራዊ የአኗኗር ዘይቤ ታዲያ ሕዝቡ ባህሉን፤ ወጉንና ልምዱን ጠብቆ ለማቆየት ካበረከተው ፋይዳ ባሻገር... Read more »