የተቸገረን በመደገፍ፣ የወደቀን በማቅናትና በደግነት ምግባራቸው የሚታወቁ ሰዎች አንድ አባባል አላቸው “በጎነት መልሶ ይከፍላል” የሚል። ደግ መዋል በክፉ ቀን ለተደረሰለት ሰው ብቻ ሳይሆን ውለታ ለዋለው “አለሁ ባይ” በራሱ የሕሊና እርካታን የሚሰጥ እና... Read more »
አስራ ሁለተኛ ክፍል እስክትደርስ ድረስ በቤተሰቧ ጥብቅ ቁጥጥር ስር ነው ያደገችው። በትምህርቷም ጎበዝ ነበረች። እግሯ ከቤት ወደ ትምህርት ቤት፤ ከትምህርት ቤት ወደ ቤት እንጂ ሌላ ቦታ ረግጦ አያውቅም። የኋላ ኋላ ግን የአስራ... Read more »
ዓለማችን ከክፉ ይልቅ መልካምን ለማድረግ የምንችልና የማንችል መሆናችንን የመፈተኛ መድረክ ናት። መልካም የማድረግ ፍላጎትም ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ የሚመነጭ፣ ለአንዳንዶችም የሕይወታቸው የተሻለ ምርጫ ነው። ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል ‹‹ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፤ ከክፋት... Read more »
ሕይወት በውጣ ውረድ የተሞላች ናትና መራራውንና ጣፋጩን ገፅታዋን እንዲሁም መውደቅና መነሳትን ታሳያለች። ታዲያ በዚህ የውጣ ውረድ ጉዞ ውስጥ የሕይወትን ፈተና ታግለው የትናንቱን መራራ ትግል በድል ቋጭተው ጣፋጩን የጉዞ ምዕራፍ ያጣጣሙ ብዙዎች ናቸው።ከእነዚህም... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ማኅበራዊ ቀውስ እየፈጠሩ ካሉ ችግሮች መካከል አንዱ የአደንዛዥ እፅ ዝውውርና ሱስ ነው፡፡ በኢትዮጵያም ሱስ አስያዥ ለሆኑ የተለያዩ ነገሮችና እፆች ተጋላጭ የሆኑ ዜጎች በተለይም ታዳጊዎችና ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ውብ ድብልቅ ማንነት ያላቸው ሕዝቦች የሚኖሩባት ምድር ነች። እነዚህን ሕዝቦች ከቀሪው ዓለም የሚለያቸው በርካታ ባሕላዊ እሴቶች መያዛቸው፤ ከራስ ማንነት የሚቀዱ ብዝኃ እሴቶች ማካተታቸው ጭምር ነው። የኢትዮጵያን ምድር የረገጠና አስተውሎ ለመረዳት የሞከረ... Read more »
ቴክኖሎጂው፣ የሕይወት ሩጫው፣ የእርስ በእርስ ፉክክሩ… የበዛበት ዘመናዊው ዓለም ከቅንነት ጋር የሚስማማ ሆኖ አይታይም። ‹‹ቅንነት ሞተ፣ መተዛዘን ጠፋ …›› የሚሉ ድምጾች ደጋግመው ይደመጣሉ። በተለይም የኢትዮጵያውያን መገለጫ ተደርገው ከሚቆጠሩት ባህርያት መካከል አንዱ የሆነው... Read more »
ሀላባ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ነው። የሀላባ ብሔረሰብ የራሱ የሆነ ባሕል፣ ወግ እና ሥርዓት አለው። ብሔረሰቡ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ፣ የራሱ የሆነ ‹‹ሴራ›› በሚል የሚጠራ ትውፊታዊ... Read more »
ለኢትዮጵያ መልካም ስምና ገጽታ ጉድፍ እየሆኑባት ከሚገኙ እንከኖች መካከል አንዱ ልመና ነው፡፡ ልመና መደበኛ ስራ እስከሚመስል ድረስ በርካታ ዜጎች እጃቸውን ለልመና ሲዘረጉ ይስተዋላሉ፡፡ የልመና ተግባር በብዙዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚታይ ድርጊት ቢሆንም በከተሞች፣... Read more »
አገራችን በርካታ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ባለቤት ናት። ከነዚህ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች መካከል ‹‹ማጋ ራጋ›› የሚባለው የሊቢዶ/ ማረቆ ብሔረሰብ የግጭት አፈታት ዘዴ አንዱ ነው። ብሔረሰቡ በብሔረሰቡ ውስጥ የሚፈጠሩ ግጭቶችንም ሆነ ከሌሎች የአካባቢው ሕዝቦች... Read more »