‹‹የብርሃን ልጆች››

ችግሮችን ተቋቁሞ ለማለፍ ብርታት የሚያጥራቸው ሕፃናትና አረጋውያን፣ ለብዙ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮችም የበለጠ ተጋላጭ ናቸው። አካላቸውና አዕምሯቸው ያልጠናው ለጋ ሕፃናት እና ብዙ ደክመው በማምሻ እድሜያቸው ላይ አቅም የከዳቸው አረጋውያን፣ የቤተሰብና የዘመድ እንክብካቤ... Read more »

ጋብቻ በሐረሪ ብሔረሰብ

ኢትዮጵያ በርካታ ባሕላዊ እሴቶች ያሏት ሀገር ነች። እነዚህ እሴቶች የማህበረሰቡ መገለጫ ከመሆን አልፈው በቱሪስቶች ተመራጭ መስህቦች ናቸው። ከሁሉም በላይ ግን ባሕሉን፣ ወጉንና ማንነቱን ጠብቆ ለሚኖር የሀገሬው ሰው የኑሮ ዘይቤንና ራሱን የሚገልጽባቸው ሀብቶቹ... Read more »

ለብዙዎች የተስፋ ብርሃን የሆነው ‹‹አዲስ ብርሃን››

ዓለም የተራቀቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በየቀኑ እየተመለከተች ባለችበት በዚህ ዘመን፣ በሌላ በኩል ደግሞ መከራዋና ሰቆቃዋም እየበዛ ነው። በየቦታው የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ነዋሪዎቿን ለስቃይና መከራ መዳረጋቸውን ቀጥለዋል። እነዚህ ችግሮች ደግሞ በርካታ ማኅበራዊ... Read more »

ሀገር በቀል ማህበራዊ እሴቶችን ከመጠበቅ ባሻገር

ኢትዮጵያውያን በደስታ ሆነ በሀዘን ጊዜያት የሚረዳዱበትና የሚደጋገፉበት ብዙ ማህበራዊ እሴቶች አሏቸው። በተለይ ሰዎች ችግር ወይም ሀዘን ሲገጥማቸውም ለመረዳዳትና ለመተጋገዝ እንደ እድር ያሉ ቀደምት ማህበራዊ እሴቶች ይጠቀማሉ። እድሮች ሞትና የመሳሰሉት አደጋዎች ሲከሰቱ ፈጥኖ... Read more »

 ነህሚያ-የበጎነት ተምሳሌት

ወይዘሮ ራሄል አባይነህ ትባላለች።የነህሚያ ኦቲዝም ሴንተር መስራችና ዳይሬክተር ነች። የተወለደችው በአባ ጅፋሯ ጅማ ከተማ ይሁን እንጂ ያደገችው፤ የተማረችውና ተድራ ሶስት ልጆቸ ያፈራችው እዚሁ አዲሰ አበባ ነው። በትዳሯም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወቷ ደስተኛ መሆንዋን... Read more »

የመስተንግዶ ሠራተኞች አለባበስ- ኢትዮጵያዊ ባሕሎች ላይ አደጋ የጋረጡ ድርጊቶች

ኢትዮጵያ የበርካታ ባሕሎች መገኛ ነች። የሀገሪቱ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በደስታ፣ በሀዘን እና በእለት ተእለት የኑሮ አጋጣሚያቸው ሁሉ የሚከተሏቸው ልምዶች፣ ባህሎችና የሥነ ምግባር ሕግጋቶችም ሀገር በቀልና ለዘመናት ሳይበረዙ ሳይከለሱ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ... Read more »

 ኦገቴ- የሃላባ ሸንጎ

ደማቅና ውብ ባህላዊ ሥርዓት ካላቸው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች መካከል የሃላባ ብሄረሰብ እንዱ ነው፡፡ ሃላባ በውብ ልጃገረዶቿ፤ በአዘፋፈንና ጭፈራዋ እንዲሁም አለባበስ ሥርዓቷ በእጅጉ ትታወቃለች። በተለይም የአካባቢው መለያ በሆነው ረጅሙና በማራኪ ዲዛይን በስንደዶ ተገምዶ... Read more »

የጤናውን ዘርፍ ያሻሻለ የመረጃ ሥርዓት

የጤናውን ዘርፍ አገልግሎት ከሚያሳልጡና ከሚያዘምኑ ሥራዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የመረጃ ሥርዓቱን ማሻሻልና ማዘመን ነው። በተለይ ደግሞ የመረጃ ሥርዓቱ ቴክኖሎጂ መር ሲሆን በጤናው ዘርፍ የሚታየውን የውሳኔ አሰጣጥ ክፍተት በመሙላት ረገድ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ... Read more »

ሄዋን-  ለሴቶች ጤና መጠበቅ ተስፋ የሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት

በርካታ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ምሥረት ሲታይ አንድ መነሻ ምክንያት አላቸው። በቤተሰብ አባላት ወይም በልጆች ላይ በሚከሰቱ የጤና ችግሮች ምክንያት ከማህበራዊ ሕይወታቸው የተገለሉና የትኛውንም የሕክምና ድጋፍ ሳያገኙ ተደብቀው እና ከማህበረሰቡ ተገልለው የተቀመጡ ሰዎች... Read more »

በረመዳን ወር አብሮነት የተገለጸባቸው እሴቶች

እየተገባደደ ባለው በዚህ ሳምንት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ለአንድ ወር የዘለቀው የረመዳን ጾም በታላቅ ሃይማኖታዊ ስርዓት ተጠናቅቆ አንድ ሺህ 445ኛው የኢድ-አል ፈጥር በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክንዋኔዎች ተከብሯል። ረመዳን የእስልምና እምነት ተከታዮች በሚከተሉት... Read more »