ከጎዳና ህይወት ተላቆ ለጎዳና ነዋሪዎች የተዘረጋ እጅ

ቅን ልቦና እና አስተሳሰብ ቅን መንገድን ይመራል፤ ቸርነትና ለጋስነት በተሰጠን ሀብት ብቻ ሳይሆን በተሰጠን ልብ የሚወሰን ነው፡፡ ቸርና ሩህ ሩህ ሰዎች ካላቸው ላይ አካፍለው ይኖራሉ፤ ባይኖራቸው እንኳ ከሌሎች ላይ ወስደው ለተቸገሩ ሰዎች... Read more »

በእናት መንገድ የበጎ አድራጎት ማህበር በአዳማ

በእናት መንገድ የበጎ አድራጎት ማህበር በአዳማ ከተማ 2010 ዓ.ም በወጣት ምህረት አበበና በወጣት ቤዛዊት ግርማ ሃሳብ አቅራቢነት የተመሰረተ ነው። በወቅቱም በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ትምህርት መማር ያልቻሉ ህጻናትን በማሰባሰብ ነበር ስራቸውን የጀመሩት። በአሁኑ... Read more »