የሰው ልጅ ሁለት ዓይነት ሀብቶች አሉት። አንዱ መንፈሳዊ ሀብቱ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ቁሳዊ ቅሪቱ ነው። ይህንን ወደ ቱሪዝም ቋንቋ እንተርጉመው ብንል የምናገኘው በ«ሀብቶች» ስፍራ «ቅርሶች» ተተክቶ፤ ቅርሶቹም «የሚዳሰሱ» እና «የማይዳሰሱ» ሆነው እናገኛቸዋለን።... Read more »
በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሸረሸሩ ያሉ ዕሴቶቻችን ለብዙዎቻችን መመለስ ከሚከብዱን ጉዳዮች ቀዳሚው ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? የሚለው ጥያቄ ነው። ብዙዎች በየዘመናቸው በተረዱበት ልክ ሊያብራሩት ሊገልፁት የሞከሩ ቢሆንም አሁንም ድረስ በቂ የሚባል መልስ ያልተገኘለት፡ ወደፊትም ደግሞ ጥያቄ... Read more »
መግቢያ ከሰሞኑ በአንድ ጠበቆች፣ ዳኞች፣ አቃቢያነ ህግች፣ የህግ ምሁራን እና የሴቶች መብት አቀንቃኞች የተገኙበት የሴቶች እኩልነት እና ሰብዓዊ መብቶች በሚል ርእስ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝቼ ሳለሁ፤ አንዲት ተሳታፊ ጠበቂት ሃሳቧን... Read more »
እኛ መልከ ብዙ፣ ልምደ ብዙ አገር ነን።ታሪክና ብዙ ተሞክሮችን የቀመርንና ለሌላ የምናካፍልም እንደሆንን ብዙዎች ይመሰክሩልናል።ለዚህም አንዱ ማሳያ ተፈጥሮ ካሳመረልን ውጪ በራሳችን አረንጓዴ ምድር ለመፍጠር የምናደርገው ጥረት ነው።የአየር ንብረት ለውጥ የሚያመጣውን ችግር ለመመከትም... Read more »
“ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ” ይላሉ አበው ሲተርቱ፤ አዎ ምንም ነገር ቢሆን ከተረዳዱበት ሸክሙ ይቀላልለ፤ ውጤቱ ያማረ ይሆናል:: አንድ ሰው ምን ጠንካራ ቢሆን፣ ገንዘብ፣ ሃብት፣ ንብረት፣ ጉልበትና እውቀት... Read more »
አገር ወዳድነት ሲባል ጥልቅና ጥብቅ ትርጉም የሚሰጥ ነው፤ ነፍሳችን ከአገራችን ጋር ያላትን መልከ ብዙ ቁርኝት የሚገልጽና ስሜቱን እንድናጋባው የሚያስገድድም ነው። በእርግጥ ስሜቱ በቃላት የሚገለጽ አይደለም። ይሁንና በግርድፉ ስናየው አገርን መውደድ ማለት ለአገርና... Read more »
ችግር ባለበት አገር ሁሉ መፍትሄ ማፈላለግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታና የህልውና ጉዳይ ነው። ችግር ካለ መፍትሄ መምጣት አለበት። ችግር ካለና ለችግሩ መፍትሄን ማምጣት ካልተቻለ ያለው እድል በዛው በችግር ውስጥ መከራን ሲዝቁ፤ አበሳን ሲገፉ... Read more »
ሁሌም ሲባል እንደሚሰማው፣ እንደሚነገረውና እኛም እንደምናውቀው ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ በጎ አድራጎት ተቋማትና ማህበራት የምን ጊዜም የልማት አጋሮች ናቸው። ንቁና ተሳትፎ አሳታፊ ሲቪክ ማህበረሰብ ከመፍጠር አኳያም የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም። ይህ ማለት በጤናማው... Read more »
”አገርኛ” ምንጫቸው፣ መነሻቸው፣ መገኛቸውም ሆነ ሙሉ አድራሻቸው አገር ውስጥ የሆኑ፤ ባለቤታቸውም ሆነ ፈጣሪ ተጠቃሚያቸው ኢትዮጵያዊ(ያን) የሆኑ ተቋማትም ሆኑ ሌሎች አገር በቀል ሀብቶች ናቸውና ሲያስተናግድ ቆይቷል። አገር በቀል የሆኑ ድርጅቶች፣ ባህላዊ አልባሳት፣ ኢትዮጵያዊ... Read more »
አምዳችን “አገርኛ” እንደ መሆኑ መጠን ትኩረታችንም አገር በቀል ጉዳዮች ላይ አድርገናል። ለዚህም መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያዶች)ን መቃኘት የዛሬው ርእሰ ጉዳያችን ይሆናል። በተለይም፣ ችግሮቻችንን በራሳችን አቅምና ነባር እውቀት ከመፍታት አኳያ ለማብራራት ጥረት ይደረጋል።... Read more »