ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም 10ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ሰበረች

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ክብረወሰንን አሻሻለች። የሃያ ሁለት ዓመቷ አትሌት ያለምዘርፍ ከትናንት በስቲያ በስፔን ካስቲሎን በተካሄደው የጎዳና ላይ ውድድር አሸናፊ ሆና ስታጠናቅቅ ያስመዘገበችው 29:14... Read more »

የማዘወተሪያ ስፍራ እና አትሌቲክስ በአዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ቻምፒዮናዎች መካከል አንዱ የፔፕሲ ክለቦች ቻምፒዮና ነው፡፡ ይህ ውድድር ለ39ኛ ጊዜ ዘንድሮ የተካሄደ ሲሆን፤ ለአምስት ቀናት በሩጫ፣ ውርወራ እና ዝላይ ስፖርቶች አትሌቶችን ሲያፎካክር ቆይቷል፡፡... Read more »

መሐመድ አሊ- የጥቁር ሕዝቦች ሰንደቅ

የምንጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሱ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ሕዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎችን ቦክስ ስፖርት ሳይሆን... Read more »

የብሔራዊ ስታድየም ግንባታ በቀጣይ ሁለት መቶ ቀናት እንዲጠናቀቅ ሚኒስቴሩ አሳሰበ

በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ በአደይ አበባ ቅርጽ እየተገነባ የሚገኘው ብሔራዊ ስታድየም ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ከተጀመረ ከሰባት መቶ ቀናት በላይ ተቆጥረዋል። የስታድየሙ ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ሲጀመር በዘጠኝ መቶ ቀናት ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዞ ወደ... Read more »

ብሔራዊ ቡድኖቹ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ እ.ኤ.አ ከ2001 ጀምሮ የዓለም ከ19 ዓመት በታች ሴቶች ቻምፒዮናን ሲመራ ቢቆይም፤ ወጣት ሴቶችን ማዕከል ያደረገ ተጨማሪ ውድድር አስፈለገው። በመሆኑም የእድሜ እርከኑን በመጨመርና በመቀነስ ሁለት የዓለም ዋንጫ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም የቤት ውስጥ ውድድሮች ማንጸባረቃቸውን ቀጥለዋል

የ2022 የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በተያዘላቸው መርሃ ግብር መሰረት ቀጥለዋል። ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በእነዚህ ውድድሮች በተለያዩ ርቀቶች በሚደረጉ ፉክክሮች ተከታትለው በመግባት ማንጸባረቃቸውን ቀጥለዋል። ባለፈው ሐሙስ ምሽት በፈረንሳይ ሌቪን በተካሄደው... Read more »

የፓን አፍሪካ ትምህርት ቤቶች ውድድር ተጠናቀቀ

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል። በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ተሳታፊ መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን ፣ ኢትዮጵያን የወከሉት ትምህርት ቤቶች በሴቶች 3ኛ... Read more »

ፔፕሲ የአዲስ አበባ ክለቦች አትሌቲክስ ቻምፒዮና እያካሄደ ነው

የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ለ39ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ ይገኛል:: የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጀቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የክለቦች ቻምፒዮና በሜዳ ተግባራትና በመም ውድድሮች አትሌቶችን ያፎካክራል:: ስመጥር እና በርካታ ክለቦችን... Read more »

ኢትዮጵያ በአልጄርስ የፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና ትሳተፋለች

በቀጣዩ መጋቢት ወር በአልጄሪያ መዲና አልጄርስ በሚካሄደው የታዳጊና ወጣቶች የፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ተሳታፊ ለመሆን በዝግጅት ላይ ትገኛለች። በዚህ ቻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችም ዝግጅት ማድረግ ከጀመሩ ቆይተዋል። የዝግጅቱ አንዱ አካል የሆነ የኦሊምፒክ... Read more »

ፈረሰኞቹ ወደ ሻምፒዮንነት ለመመለስ በድንቅ ግስጋሴ ላይ ይገኛሉ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በርካታ ዋንጫዎችን በማንሳት ተስተካካይ የሌለው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ አንጋፋ ብቻ ሳይሆን በአገር ውስጥ እግር ኳስ ስኬታማ መሆኑ ሁሉንም ያስማማል። ፈረሰኞቹ በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ማንሳት ብቻ ሳይሆን... Read more »