የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ለ39ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ ይገኛል:: የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጀቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የክለቦች ቻምፒዮና በሜዳ ተግባራትና በመም ውድድሮች አትሌቶችን ያፎካክራል:: ስመጥር እና በርካታ ክለቦችን... Read more »

በቀጣዩ መጋቢት ወር በአልጄሪያ መዲና አልጄርስ በሚካሄደው የታዳጊና ወጣቶች የፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ተሳታፊ ለመሆን በዝግጅት ላይ ትገኛለች። በዚህ ቻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ ስፖርተኞችም ዝግጅት ማድረግ ከጀመሩ ቆይተዋል። የዝግጅቱ አንዱ አካል የሆነ የኦሊምፒክ... Read more »

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በርካታ ዋንጫዎችን በማንሳት ተስተካካይ የሌለው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ አንጋፋ ብቻ ሳይሆን በአገር ውስጥ እግር ኳስ ስኬታማ መሆኑ ሁሉንም ያስማማል። ፈረሰኞቹ በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ማንሳት ብቻ ሳይሆን... Read more »

የዓለም አትሌቲስ ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ውድድሮች መካከል የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ይጠቀሳሉ። የወርቅ፣ የብር እና የነሃስ ደረጃ የተሰጣቸው እነዚህ ውድድሮች በቻይና፣ አሜሪካ እና አውሮፓ 36 ከተሞች ይደረጋሉ። ከፈረንጆቹ የመጀመሪያው ወር አንስቶ ለሶስት ወራት... Read more »
የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን 1ኛው ዙር ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ውድድሮች በሐዋሳ ሲካሄዱ ቆይተው ጥር 25 ቀን 2014 ዓ.ም መጠናቀቃቸው ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ ከአንድ ወር ላላነሰ ጊዜ ክለቦች ዕረፍት ወስደው ለሁለተኛው... Read more »

በኢትዮጵያ ስፖርት አንጋፋና ስመጥር ከሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው፡፡ ባንኩ በእግር ኳስ፣ አትሌቲክስና ጠረጴዛ ቴኒስ ስፖርቶች በርካታ ስፖርተኞችን አቅፎ በማሰልጠን ለውድድር ያበቃል፡፡ በተለያየ ጊዜም ክለቡን ወክለው በሚሳተፉ ቡድኖቹ እና... Read more »

አልቢትር ባምላክ ተሰማ ከአፍሪካ ዋንጫው መልስ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አቀባበል ተደርጎለታል። ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ዳኞች በትልልቅ መድረኮች የሚታዩበት መንገድ መፈጠር እንዳለበት በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ አልቢትሩ ተናግሯል። በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች በዋና... Read more »

በዓለም ዙሪያ 90 በሚሆኑ ሃገራት 120 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች የቦውሊንግ ስፖርትን ያዘወትራሉ። በአንጻሩ በኢትዮጵያ ተዘውታሪነቱ አነስተኛ ሊባል የሚችል ነው። ይሁንና ቦሊውንግ በሃገሪቷ እንደ እግር ኳስና አትሌቲከስ ስፖርቶች ሁሉ ረጅም ጊዜ ቆይታ አለው።... Read more »

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንደ ተቋም ወደ ፊት በመሄድ የሚያጠቃ ብሔራዊ ቡድን እንደሚፈልግ ለዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጻቸውን የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናግረዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተና ረዳቶቻቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ውጤታማ የሆኑ አትሌቶችን በማፍራት ከሚታወቁ ስፍራዎች መካከል አንዱ የሆነው ጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር አትሌቶችን ከህልማቸው በማገናኘት ይታወቃል፡፡ የወቅቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ፣ ጌጤ ዋሚ፣ ብርሃኔ... Read more »