
ከድህነት ወለል ተነስተው የስኬት ማማ ላይ ከተቀመጡ በኋላ ምቾትና የተንደላቀቀ ህይወት መነሻን በሚያስረሳባት አለም አልፎ አልፎ የድንቅ ስብእና ባለቤት የሆኑ ብርቅ ሰዎች የሚፈጠሩበት አጋጣሚ አለ። የዛሬ ሳምንት አገሩ ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫን ለመጀመሪያ... Read more »
ለ19ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሴቶች የ5 ኪ.ሜ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ፡፡ በቅርቡ የኢትዮጵያ የቴሌኮም ገበያን በተቀላቀለው ሳፋሪኮም ስፖንሰር አድራጊነት የሚካሄደው ይህ ውድድር ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ ሲካሄድ 10ሺህ ተወዳዳሪዎች ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡ የውድድሩ አዘጋጅ ታላቁ ሩጫ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ አገር አቋራጭ ቻምፒዮና ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ውድድሩ ከጃንሜዳ ዓለም አቀፍ የአገር አቋራጭ ውድድር ጋር ተያይዞ ነገ እንደሚደረግም ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጀመሪያውን የምስራቅ አፍሪካ አገር... Read more »

በተለያዩ ርቀቶች አትሌቶች የሚያስመዘግቧቸው የዓለም ክብረወሰኖች ወዲያውኑ በዓለም አትሌቲክስ እውቅና አያገኙም። የዓለም አትሌቲክስ ሁሌም እንደሚያደርገው የተለያዩ ክብረወሰኖች ከተመዘገቡ በኋላ የአበረታች ንጥረ ነገር ተጠቃሚነትን ጨምሮ ክብረወሰኑ በተመዘገበበት ውድድር የተለያዩ ምርመራዎችን በማድረግ ለተመዘገበው ክብረወሰን... Read more »
በኢትዮጵያ ተወዳጅ ከሆኑ የስፖርት አይነቶች መካከል የቦክስ ስፖርት አንዱ ነው። የቦክስ ስፖርት በኢትዮጵያ ተወዳጅ ብቻም ሳይሆን ኢትዮጵያ በታላቁ የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ ላይ በተለያየ ጊዜ የተሳተፈችበት ስፖርት መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በዚህ ተወዳጅ... Read more »

የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ተጨማሪ የባህል ስፖርቶችን በጥናት ላይ ተመስርቶ ህግና ደንብ እንዲዘጋጅላቸው ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። ፌዴሬሽኑ የሚያዘጋጀው አገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ቻምፒዮና እና የባህል ፌስቲቫል በተያዘው ሳምንት መጨረሻ በደብረብርሃን... Read more »
በአፍሪካ እግር ኳስ ገናና ስም ካላቸው አገራት መካከል ሴኔጋል አንዷ ነች። የቴራንጋ አንበሶቹ በተለይም ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ባፈሯቸው አስደናቂ ከዋክብት ተጫዋቾች በዓለም እግር ኳስ ላይ ጎልተው ሲጠሩና ሴኔጋልም በፊፋ የአገራት ወራዊ... Read more »

ኢትዮጵያዊው የኦሊምፒክ የአስር ሺ ሜትር ቻምፒዮን አትሌት ሰለሞን ባረጋ የውድድር አመቱን በቤት ውስጥ የዓለም ክብረወሰኖች ለመጀመር መዘጋጀቱ ታውቋል። ሰለሞን ከቶኪዮ 2020 የኦሊምፒክ ድሉ በኋላ በተያዘው የፈረንጆች ወር አጋማሽ የዓለም የአትሌቲክስ የቤት ውስጥ... Read more »
በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ከታዩ ድንቅ ባለ ተሰጥኦ የአጥቂ መስመር ተጫዋቾች መካከል ራሺድ ያኪኒ አንዱ ስለመሆኑ በርካቶች ይስማማሉ፡፡ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን የምን ጊዜም ኮኮብ ግብ አስቆጣሪው አረንጓዴ ንስር በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ የሕልፈተ... Read more »

የሴካፋ አሸናፊው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ተሳታፊነቱን ለማረጋገጥ የ180 ደቂቃዎች የጨዋታ ዕድሜ ብቻ ይቀሩታል፡፡ አፍሪካን ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ላይ ከሚወክሉ ሁለት አገራት መካከል ኢትዮጵያ... Read more »