‹‹መመሪያውን የወሰነው አካል በአግባቡ መፈጸም ይኖርበታል›› -አቶ ክፍሌ ሰይፈ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስራ አስኪያጅ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያን አውጥቶ ለማስፈጸም እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። መመሪያው እንዲወጣ ምክንያት የሆነው የክለቦች የዝውውርና ክፍያ ስርዓቱ ግልፅ ያልሆነና ብዙ ማጭበርበሮች ያሉበት መሆኑን ተከትሎ እንደሆነ የአክሲዮን ማህበሩ... Read more »

ከፓራሊምፒክ ጀግኖቹ አንደበት

ከቀናት በፊት የተጠናቀቀው የፓሪስ 2024 ፓራሊምፒክ በኢትደዮጵያ የፓሪሊምፒክ ዓለም አቀፍ ተሳትፎ ታሪክ በውጤታማነት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ኢትዮጵያን ፓሪስ ላይ የወከለው ቡድን በአራት አትሌቶች ተሳትፎ ሶስት ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብም በኦሊምፒክ ውጤት ለተከፋውን ሕዝብ ክሳል።... Read more »

ስፖርት ባለፈው የውድድር ዓመት

ትናንት የባተው 2016 ዓ.ም በስፖርቱ ዓለም በርካታ ጉዳዮች የታዩበትና የተስተናገዱበት ሆኖ አልፏል። የኢትዮጵያ ስፖርትም ከሃገር እስከ ዓለም አቀፍ መድረኮች በበርካታ ክስተቶች አልፏል። በውድድር ዓመቱ አንኳር የነበሩ ስፖርታዊ ጉዳዮችም እንደሚከተለው ይዳሰሳሉ። አትሌቲክስ ከቡዳፔስት... Read more »

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ቻምፒዮናን ታስተናግዳለች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ቻምፒዮናን እንደምታስተናግድ የኢትዮጵያ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ከውድድሩ ቀደም ብሎ የውድድር አመራር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን፤ የአፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ጠቅላላ ጉባኤም ይካሄዳል፡፡ የአፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ቻምፒዮና ከጥቅምት 2 እስከ... Read more »

ስፖርት የኅብር መንፈስ ለሀገር አንድነት እና ኃያልነት

ስፖርት ዓለም አቀፍ ቋንቋ በመሆኑ ሰው በሀገራት ድንበር፣ ባህል፣ ማንነትና አስተሳሰብ ሳይገደብ በአንድ መንደር እንዲሰባሰብ ይጋብዛል። የሀገራትን ኅብረት እና አንድነት በማስጠበቅም በታሪክ ትልቅ ስፍራ ይዟል። ሰዎችን ከጭቆና፣ ከባርነት፣ ከዘረኝነት እና ከጾታ እኩልነት... Read more »

የፓሪስ ፓራሊምፒክ ዛሬ ይጠናቀቃል

አካል ጉዳተኛ ስፖርተኞችን ባለፉት ቀናት ሲያወዳድር የቆየው የፓሪስ 2024 ፓራሊምፒክ ዛሬ ማጠቃለያውን የሚያገኝ ይሆናል። ከመላው ዓለም በተፈጥሮም ሆነ ሰው ሰራሽ አደጋ አካላቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ስፖርተኞች ተወጣጥተው እርስ በእርስ የአሸናፊነት ፉክክር የሚያደርጉበት... Read more »

መሠረታዊ ለውጥ የሚሻው የስፖርት ዘርፍ

በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት በርካታ ጉዳዮች ተከስተዋል። እነዚህ ክስተቶች የተለያዩ ቢሆኑም፤ አብዛኛዎቹ የሚያመላክቱት ግን የኢትዮጵያ ስፖርት አሁንም ለውጥ የሚያስፈልገው ነው። የየትኛውም ስፖርት ስኬትም ሆነ ውድቀት ጀርባ ታሪክ ቢጠና ሀገር... Read more »

 የዋሊያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጉዞ ነጥብ በመጋራት ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እአአ በ2025 በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድቡን የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ከሜዳ ውጭ አድርጎ በአቻ ውጤት ተለያይቷል። ቡድኑ ከታንዛኒያ አቻው ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ ያለ ግብ በመለያየት... Read more »

 በዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና የተሳተፈው ቡድን ሽልማት ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ20ኛው የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ስኬታማ ለሆነው ቡድን የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል። የወጣቶቹ የአትሌቲክስ ቡድን በፔሩ ሊማ በተካሄደው ሻምፒዮና ተሳትፎ በሰበሰባቸው ሜዳሊያዎች ቁጥር ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን... Read more »

ወርቃማዋ የፓራሊምፒክ ባለክብረወሰን!

በፓሪስ 2024 ፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ደማቅ ታሪክ መፃፋቸውን ቀጥለዋል። ባለፈው ቅዳሜ ምሽት አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ በፓራሊምፒኩ የአይነስውራን ጭላንጭል ምድበ (T 13) 1500 ሜትር ውድድር 4:22:39 በማጠናቀቅ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ... Read more »