ሴቶችን ታሳቢ ያላደረገ የስፖርት ትጥቅ ገበያ

ናይኪ የተሰኘው ግዙፍ የስፖርት ትጥቅ፣ የልምምድና ውድድር ቁሳቁስ አምራች ኩባንያ እአአ የ2019 የሴቶች ዓለም ዋንጫ፤ ከቀድሞ የተለየ የተጫዋቾች ማሊያ አስተዋወቀ:: በዚህም ቀድሞ ከሚያገኘው ገቢ 7 ከመቶ የበለጠ፤ እአአ ከ2015ቱ የሴቶች ዓለም ዋንጫ... Read more »

አገር አቀፍ የስፖርት ማኅበራት ስፖርቱን ማሳደግ በሚችሉበት ቁመና ላይ አለመሆናቸውን አንድ ጥናት አረጋገጠ

የስፖርት እንቅስቃሴን በማስፋፋት የኅብረተሰቡን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በየደረጃው ለረጅም ዘመናት ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ይህን ጥረት ለማጠናከር በተቀረፀው ብሔራዊ የስፖርት ፖሊሲ ላይ በተቀመጠው የአፈፃፀም ስልት ሕዝባዊ መሠረት ያላቸው የስፖርት አደረጃጀቶችን በመፍጠር የስፖርት ማኅበራት... Read more »

ለዓለም ዋንጫ ተሳትፎ በመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ቡድን ማበረታቻ ተበረከተለት

የአፍሪካ ቡድኖችን በላቀ ልዩነት በመርታት አስደናቂ አቋሙን አስመስክሯል፤ ለቀጣይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ተተኪ ለመሆን ከፍተኛ ተስፋ እንዲጣልበትም አድርጓል፤ ለሌሎች ታዳጊዎችም ተምሳሌት እየሆነ ነው፤ የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን።... Read more »

የኢትዮጵያውያን ከዋክብት በአስደናቂ ፉክክር የደመቁበት የቤት ውስጥ ውድድሮች

በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በየሳምንቱ እየተካሄዱ በሚገኙ የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ኢትዮጵያውያን ከዋክብት አትሌቶች እርስበርስ የሚያደርጉት አስደናቂ ፉክክር ቀጥሏል። በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው ሰባት የቤት ውስጥ ውድድሮች የመጨረሻ በሆነውና በስፔን ማድሪድ... Read more »

ክለቡ ድጋፍ ተደረገለት

የኢትዮጵያ ሆቴል አትሌቲክስ ክለብ የትጥቅ እና የስፖርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት። ድጋፉን ያደረገው የሚስትቡሽ ኮርፖሬሽን ለድጋፉ ከ1ነጥብ8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንዳደረገበትም ታውቋል። ወጣትና ተተኪ አትሌቶችን ለስፖርቱ ምቹ ከሆኑ ስፍራዎች በማውጣት በስልጠና ደግፎ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም የርምጃ ቻምፒዮና

ኢትዮጵያ በኦማን ዋና ከተማ ሙስካት አዘጋጅነት ነገ በሚጀመረው ዓለም አቀፉ የእርምጃ ቻምፒዮና ላይ ትሳተፋለች። በውድድሩ ላይ አራት አትሌቶች አገራቸውን ወክለው እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ከመላው ዓለም የተውጣጡ ጥቂት አገራት ብቻ በሚካፈሉበትና... Read more »

አበበ ቢቂላ- የጥቁር ሕዝቦች የድል አርማ

የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከአስር ዓመት በፊት ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ በተለያዩ ዓለማቀፍ የስፖርት መድረኮች ስፖርተኞችን በዘርና በቆዳ ቀለማቸው መገለል የተለመደ ነው። ይህ እውነታ አሁን ላይ አደጉ በምንላቸው አገራት ስፖርት ላይ እንኳን... Read more »

ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም 10ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ሰበረች

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ክብረወሰንን አሻሻለች። የሃያ ሁለት ዓመቷ አትሌት ያለምዘርፍ ከትናንት በስቲያ በስፔን ካስቲሎን በተካሄደው የጎዳና ላይ ውድድር አሸናፊ ሆና ስታጠናቅቅ ያስመዘገበችው 29:14... Read more »

የማዘወተሪያ ስፍራ እና አትሌቲክስ በአዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ቻምፒዮናዎች መካከል አንዱ የፔፕሲ ክለቦች ቻምፒዮና ነው፡፡ ይህ ውድድር ለ39ኛ ጊዜ ዘንድሮ የተካሄደ ሲሆን፤ ለአምስት ቀናት በሩጫ፣ ውርወራ እና ዝላይ ስፖርቶች አትሌቶችን ሲያፎካክር ቆይቷል፡፡... Read more »

መሐመድ አሊ- የጥቁር ሕዝቦች ሰንደቅ

የምንጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሱ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ሕዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎችን ቦክስ ስፖርት ሳይሆን... Read more »