የዋሊያዎቹ ወሳኝ ጨዋታ

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛው የምድብ ጨዋታ ዛሬ ከአዘጋጇ ካሜሮን ጋር ይጫወታል፡፡ በምድብ አንድ የተደለደለው ቡድኑ በውድድሩ መክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕቨርዴ አቻው ጋር በማድረግ በአንድ ለባዶ... Read more »

የስፖርት ማሕበራት ተጠናክረው ራሳቸውን እንዲችሉ

የኢትዮጵያ ስፖርት ከዕድሜው አንጻር ውጤታማ አለመሆኑን ተከትሎ በጥናት ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀው የስፖርት ፍኖተ ካርታ በርካታ ጉዳዮችን አመላክቷል።ከእነዚህ መካከል አንዱ የብሄራዊ ስፖርት ማህበራት (ፌዴሬሽኖች) ድክመት ሲሆን፤ ለዚህም በዋናነት አደረጃጀቱን ጠቁሟል።የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴርም... Read more »

ስህተቶችን ማጽዳት የዋሊያዎቹ የቤት ስራ

ከስምንት ዓመታ በኋላ ኢትዮጵያ መስራች ወደሆነችበት የአህጉሪቷ ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር፤ የአፍሪካ ዋንጫ በድጋሚ ተመልሳ ባደረገችው የመጀመሪያው የምድብ ጨዋታዋ ሽንፈት ማስተናገዷ ይታወቃል። ጨዋታው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍሉ የሚችሉ ስህተቶችን... Read more »

በአጓጊ ጨዋታዎች የታጀበው የአፍሪካ ዋንጫ

የአፍሪካ ትልቁ የእግር ኳስ ድግስ ትናንት የመካከለኛው አፍሪካ አገር በሆነችው ካሜሮን ተጀምሯል፡፡ በአውሮፓ ሊጎች የደመቁ የእግር ኳሱ ፈርጦችም በአህጉራቸው ተሰባስበው የአገራቸውን ስም በስኬት ለማስጠራት መፋለም ጀምረዋል። 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ በተሳታፊነት፣ በዳኝነት... Read more »

በአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት የተራዘመው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በካሜሮን ይጀመራል። 60 ሺ ሰዎችን በወንበር በሚይዘው ኦሌምቤ ስታዲየም በሚደረገው የመክፈቻ ሥነሥርዓት የሚጀመረው ውድድሩ ለቀጣይ 30 ቀናት ይቀጥላል። የመክፈቻውን ጨዋታም አዘጋጇ... Read more »

ባህልን በገና ጨዋታ

በበርካታ ባህል የበለጸገችው ኢትዮጵያ ከእሴቶቿ መካከል ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎችና ፉክክሮች ይጠቀሳሉ። በተለይ በዓላትን ተገን አድርገው፤ መንደር ከመንደር፣ ደብር ከደብር፣ ላይ አምባ ከታች አምባ፣… ከሚፎካከሩባቸው ውድድሮች መካከል የገና ጨዋታ አንዱ ነው። ይህንን ጨዋታ... Read more »

የባህል ስፖርቶች ውድድር በጃንሜዳ

በበርካቶች ዘንድ ባህላዊ ስፖርቶች የዘመናዊ ስፖርት መሰረት መሆናቸው ይታወቃል:: ሆኖም በርካታ ባህላዊ የስፖርት ሀብቶች የሆነችው ኢትዮጵያ የህብረተሰቡ ተሳታፊነት አነስተኛ በመሆኑ ተጠቃሚ ለመሆን አልቻለችም:: በመሆኑም ስፖርቱን ለማሳደግ ዓመታዊ ውድድሮች አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ... Read more »

ፌዴሬሽኑ ባለፉት ዓመታት አበረታች ሥራዎችን አከናውኗል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ ቀደም ከነበረበት አካሄድ በተሻለ መልኩ እየተጓዘ እንደሚገኝ ተገለፀ። ፌዴሬሽኑ 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአርባ ምንጭ ከተማ ሲያካሂድ የ2013ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረበ ሲሆን፣ በቀረበው ሪፖርት ላይ አስተያየት... Read more »

ጠቅላላ ጉባኤው በተጓደሉ ሥራ አስፈጻሚዎች ምትክ ሹመት አጸደቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ በተጓደሉ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ስፍራ ተተኪዎችን ሾሟል:: በዚህም መሰረት አቶ አበበ ገላጋይን ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሲሾም ወይዘሮ ሶፊያ አልማሙን ደግሞ ወደ ስራቸው እንዲመለሱ... Read more »

የተጫዋቾች የስፖርት ውርርድ ተሳትፎና በስፖርቱ ላይ የተደቀነው አደጋ

የስፖርት ውርርድና አቋማሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ወዲህ በጥቅሙና ጉዳቱ ላይ የተለያዩ ክርክሮች አሁንም ድረስ ይነሳሉ። የስፖርት ውርርድ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የእግር ኳስ ደረጃቸው ዝቅተኛ በሆኑ አገራት ጥቅም እንዳለው ሁሉ ጉዳቱም የዚያኑ... Read more »