ጉባኤው ለሕልውና ዘመቻ ተሳታፊዎች ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው በሕልውና ዘመቻው ተሳታፊ ለነበሩ አትሌቶች ዕውቅና ሰጠ። ፌዴሬሽኑ የተቋሙን እንዲሁም የስፖርቱን ታሪክ የሚዘክሩ ሁለት መጽሐፍትንም በጠቅላላ ጉባኤው አስመርቋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 25ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሲዳማ... Read more »

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ የቤት ስራ የሰጠ ጨዋታ

በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ፤ ከአዘጋጇ አገር ጋር በምድብ አንድ ተደልድሎ በማይበገሩት አንበሶች ሁለተኛ ሽንፈት የደረሰበት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በውድድሩ ከምድቡ የማለፍ ተስፋው ከዜሮ በታች ሆኗል። ዋልያዎቹ ከነገ በስቲያ... Read more »

በፓን አፍሪካ የትምህርት ቤቶች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉት ተሳታፊዎች ታወቁ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በቀጣይ ዓመታት ለመስራት ካቀዳቸው መካከል አንዱ በታዳጊዎች እግር ኳስ ልማት ላይ መስራት ነው። በዚህም መሰረት የፓን አፍሪካን የትምህርት ቤቶች ውድድርን በአህጉር አቀፍ ደረጃ ለማካሄድ ሲሰራ ቆይቷል። ይህ... Read more »

የዋሊያዎቹ ወሳኝ ጨዋታ

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛው የምድብ ጨዋታ ዛሬ ከአዘጋጇ ካሜሮን ጋር ይጫወታል፡፡ በምድብ አንድ የተደለደለው ቡድኑ በውድድሩ መክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕቨርዴ አቻው ጋር በማድረግ በአንድ ለባዶ... Read more »

የስፖርት ማሕበራት ተጠናክረው ራሳቸውን እንዲችሉ

የኢትዮጵያ ስፖርት ከዕድሜው አንጻር ውጤታማ አለመሆኑን ተከትሎ በጥናት ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀው የስፖርት ፍኖተ ካርታ በርካታ ጉዳዮችን አመላክቷል።ከእነዚህ መካከል አንዱ የብሄራዊ ስፖርት ማህበራት (ፌዴሬሽኖች) ድክመት ሲሆን፤ ለዚህም በዋናነት አደረጃጀቱን ጠቁሟል።የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴርም... Read more »

ስህተቶችን ማጽዳት የዋሊያዎቹ የቤት ስራ

ከስምንት ዓመታ በኋላ ኢትዮጵያ መስራች ወደሆነችበት የአህጉሪቷ ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር፤ የአፍሪካ ዋንጫ በድጋሚ ተመልሳ ባደረገችው የመጀመሪያው የምድብ ጨዋታዋ ሽንፈት ማስተናገዷ ይታወቃል። ጨዋታው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍሉ የሚችሉ ስህተቶችን... Read more »

በአጓጊ ጨዋታዎች የታጀበው የአፍሪካ ዋንጫ

የአፍሪካ ትልቁ የእግር ኳስ ድግስ ትናንት የመካከለኛው አፍሪካ አገር በሆነችው ካሜሮን ተጀምሯል፡፡ በአውሮፓ ሊጎች የደመቁ የእግር ኳሱ ፈርጦችም በአህጉራቸው ተሰባስበው የአገራቸውን ስም በስኬት ለማስጠራት መፋለም ጀምረዋል። 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ በተሳታፊነት፣ በዳኝነት... Read more »

በአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት የተራዘመው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በካሜሮን ይጀመራል። 60 ሺ ሰዎችን በወንበር በሚይዘው ኦሌምቤ ስታዲየም በሚደረገው የመክፈቻ ሥነሥርዓት የሚጀመረው ውድድሩ ለቀጣይ 30 ቀናት ይቀጥላል። የመክፈቻውን ጨዋታም አዘጋጇ... Read more »

ባህልን በገና ጨዋታ

በበርካታ ባህል የበለጸገችው ኢትዮጵያ ከእሴቶቿ መካከል ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎችና ፉክክሮች ይጠቀሳሉ። በተለይ በዓላትን ተገን አድርገው፤ መንደር ከመንደር፣ ደብር ከደብር፣ ላይ አምባ ከታች አምባ፣… ከሚፎካከሩባቸው ውድድሮች መካከል የገና ጨዋታ አንዱ ነው። ይህንን ጨዋታ... Read more »

የባህል ስፖርቶች ውድድር በጃንሜዳ

በበርካቶች ዘንድ ባህላዊ ስፖርቶች የዘመናዊ ስፖርት መሰረት መሆናቸው ይታወቃል:: ሆኖም በርካታ ባህላዊ የስፖርት ሀብቶች የሆነችው ኢትዮጵያ የህብረተሰቡ ተሳታፊነት አነስተኛ በመሆኑ ተጠቃሚ ለመሆን አልቻለችም:: በመሆኑም ስፖርቱን ለማሳደግ ዓመታዊ ውድድሮች አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ... Read more »