በእግር ኳስ የየትኛውም ኮከብ ሕልምና የመጨረሻ ስኬት የዓለም ዋንጫን ከመሳም የበለጠ ሊሆን አይችልም። ይህ ታላቅ ዋንጫ ትልቅ ከበሬታ ከሚሰጣቸው የስፖርት ሽልማቶች መካከል አንዱ ስለመሆኑም በርካቶች ይስማማሉ። ይህን ታላቅ ዋንጫ ለማየት ወይም ለመሳም... Read more »
ከዓመታዊው የአትሌቲክስ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነውና በአትሌቶች ዘንድ ትልቅ ግምት የሚሰጠው ዳይመንድ ሊግ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ይጀመራል። በአውሮፓ፣ እስያ እና አፍሪካ ባሉ 14 የዓለም ከተሞች እየተዘዋወረ የሚደረገውና ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ዝነኛ አትሌቶችን... Read more »
ኮትዲቯር በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ አዘጋጅ የሆነችበት የአፍሪካ ዋንጫ በቀጣዩ ዓመት ይካሄዳል:: ይህን ተከትሎም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ) የዚህን የ34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የምድብ ድልድሉን በቅርቡ ይፋ አድርጓል:: ከወራት በኋላ ለሚካሄደው የአህጉሪቷ... Read more »
እአአ በ2019 በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን ወክላ በተገኘችበት የግማሽ ማራቶን ውድድር ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር ተዋወቀች፡፡ መንገዷን በስኬት የጀመረችው አትሌቷ አሸናፊነቷን የውድድሩ ክብረወሰን በሆነ ሰዓት (1:10:26) ደርባ ነበር ያስመዘገበችው፡፡ በተመሳሳይ... Read more »
በቀጣይ የፈረንጆች አመት 2023 ምእራብ አፍሪካዊቷ አገር ኮትዲቯር በምታዘጋጀው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የአገራቱ የምድብ ማጣሪያ ድልድል ባለፈው ሳምንት ይፋ መደረጉ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ጠንካራ በሆነው ምድብ አራት... Read more »
በስፖርት ውጤታማ ለመሆን መሰረትን በታዳጊዎች ላይ መጣል አስፈላጊ መሆኑ እሙን ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንም እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በፓይለት ፕሮጀክት በማቀፍ ሃገርን የሚወክሉ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ለማፍራት በመስራት... Read more »
ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረኮች ተሳትፎዋ ከሰበሰበቻቸው 58 ሜዳሊያዎች መካከል 18 የሚሆኑት (10 የወርቅ፣ 3 የብር እና 5 የነሃስ) ሜዳሊያዎች የተቆጠሩት የሯጮቹ መፍለቂያ ምድር በቆጂ ባፈራቻቸው አትሌቶች ነው። የስፖርታዊ ውድድሮች ሁሉ በኩር የሆነው ኦሊምፒክ... Read more »
የፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር በገባ ሦስተኛው ሰኞ በሚከበረው የአርበኞች ቀን የሚካሄድ ዓመታዊ ውድድር ነው፤ የቦስተን ማራቶን። ከዓለም አንጋፋ የአትሌቲክስ ውድድሮች መካከል የሚጠቀሰው የቦስተን ማራቶን እአአ 1896 በአቴንስ የመጀመሪያውን ኦሊምፒክ ተከትሎ በቀጣዩ ዓመት (1897)... Read more »
ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ መኮንኖች ክበብ የመዋኛ ገንዳ ሲካሄድ የቆየው የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። በዚህም አማራ ክልል በሁለቱም ጾታ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የውድድሩ ልዩ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።... Read more »
ኢትዮጵያ ከሜልቦርን እስከ ቶክዮ ኦሊምፒክ በተሳተፈችባቸው መድረኮች 23 የወርቅ፣ 12 የብርና 23 የነሐስ በድምሩ 58 ሜዳሊያዎችን መሰብሰቧ ይታወቃል:: ከእነዚህ ውስጥ 22 የሚሆኑት (8 የወርቅ፣ 4 የብር እና 10 የነሐስ) ሜዳሊያዎች በሴት አትሌቶች... Read more »