ብሄራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ዙር የማጣሪያ ውድድሩን ዛሬ ያደርጋል

የዓለምን እግር ኳስ የሚመራው ፊፋ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከጀመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ተጠቃሽ ነው፡፡ እአአ ከ2005 ወዲህ የተወለዱ ታዳጊዎች ብቻ የሚሳተፉበት ይህ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው... Read more »

ወርቃማ ተተኪዎች የነጠፉባት የሯጮች ምድር

ዓለም በልዩነት ከሚያውቃቸው የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ በቆጂ ናት። ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስኬት የጀርባ አጥንት የሆኑ እንቁ አትሌቶች ከዚህች ትንሽ ከተማና አካባቢዋ ፈልቀው ዘመን የማይሽረው ታሪክ ሰርተዋል። ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረክ ከሰበሰበቻቸው 58 ሜዳሊያዎች... Read more »

ለተሰንበት ግደይ ለመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯ ቫሌንሲያ መርጣለች

የወቅቱ የረጅም ርቀት ድንቅ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ስኬታማ ጊዜን እያሳለፈችበት ከሚገኘው የረጅም ርቀት ውድድሮች በቅርቡ ፊቷን አዙራ ወደ ማራቶን ለማተኮር እንዳሰበች ፍንጭ ሰጥታለች። ለዚህም በቀጣዩ ሐምሌ የመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯን ለማድረግ የስፔኗን ከተማ... Read more »

የሯጮቹን ምድር የስፖርት ቱሪዝም ማዕከል የማድረግ ጅምር

በመላው ዓለም በፍጥነት እያደጉ ካሉ ዘርፎች መካከል አንዱ የስፖርት ቱሪዝም ነው። ይህ ኢንዱስትሪ በየዓመቱ ከ7ነጥብ 68 ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስገኝም መረጃዎች ያሳያሉ። ውድድሮችን በማዘጋጀት፣ ስታዲየሞችንና የስፖርት ማዘውተሪያዎችን በመገንባት እንዲሁም በስፖርቱ አዝናኝና ሳቢ... Read more »

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ሉሲዎቹን ይመራል

የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ውድድር (ሴካፋ) ከቀናት በኋላ በኡጋንዳ አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል። በዚህ ውድድር ተካፋይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል እየተመራ እንደሚወዳደር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን... Read more »

የቻን ውድድር ተሳታፊ አገራት ቁጥር በሁለት አደገ

በአፍሪካ ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ «የአፍሪካ ዋንጫ» በውጭ አገራት ታላላቅ ሊጎች የሚጫወቱ ኮከቦች እንጂ በየአገራቸው ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች በአሰልጣኞች ዘንድ ቅድሚያ ተሰቷቸው በብዛት ሲመረጡ አይስተዋልም። በዚህም በአገራቸው ሊጎች የሚጫወቱ ኮከቦች በውጭ ሊጎች... Read more »

ኢትዮጵያ አሁንም የማጣሪያ ጨዋታዎችን የማስተናገድ ፈቃድ አለማግኘቷ ተገለጸ

ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የስታዲየሞችን ደረጃ እየገመገመ የሚገኘው የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን/ ካፍ/ የባህር ዳር ስታዲየምን በድጋሚ ገምግሞ ስታዲየሙ ጨዋታዎችን የማስተናገድ አቅም ላይ አለመድረሱን መግለጹን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።... Read more »

የሳምንቱ መጨረሻ የኢትዮጵያውያን ድሎች በአውሮፓ ከተሞች

 ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአውሮፓ ከተሞች የተለያዩ የጎዳና ላይ ሩጫዎች ተካሂደዋል:: በእነዚህ ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተለመደ ድንቅ አቋም በማሳየት ድላቸውን አጣጥመዋል:: በፖርቹጋል የተካሄደው የሊዝበን ግማሽ ማራቶን በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ እጅግ ተጠባቂ የነበረ... Read more »

የአውሮፓ እግር ኳስ የተጨዋቾች ዘዋሪ

 የፊፋ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በተከፈተ ቁጥር የታላላቆቹ አውሮፓ ክለቦች ገበያ ሁሌም የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ እንደገዛ ነው። ከዚህ የደራ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ጀርባ ሆነው የሚዘውሩ ሁለት ሰዎች በዓለም ላይ ገናና ስም ይዘው መነሳታቸው... Read more »

የባህርዳር ስቴድየም አለም አቀፍ ጨዋታ የማስተናገድ ጉዳይ በቅርብ ቀናት ይታወቃል

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ሊካሄዱ ከአንድ ወር ያልበለጠ እድሜ ብቻ ይቀራቸዋል። የተለያዩ አገራትም ለማጣሪያ ጨዋታዎች ውድድር የሚያስተናግዱባቸውን ስቴድየሞች ለካፍ እያሳወቁ ይገኛሉ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በጥቅምት ወር... Read more »