ባለፈው አርብ የተጠናቀቀው የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እስከ መጨረሻው ሳምንት ለቻምፒዮንነትና ላለመውረድ በሚደረጉ ትግሎች አጓጊ ሆኖ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ 15ኛ ድሉን ባሳካበት የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ በተመሳሳይ ሰዓት በተካሄዱ ጨዋታዎች የተመዘገቡ ውጤቶች... Read more »
ስፖርትና ሰላም የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው።ስፖርት ሰላምንና አብሮነትን እንዲገነባ ውድድሮች ትልቅ መድረክ ናቸው።ውድድሮችን ለማካሄድ ደግሞ ሰላማዊ አውድ ያስፈልጋል።ይህንን በገንዘብ የማይተመን የስፖርት ጥቅም ለህብረተሰቡ በማቅረብ ረገድ የተለያዩ ውድድሮች ይካሄዳሉ። ይህንን ታሳቢ... Read more »
በአትሌቲክስ ስፖርት ታላቁ ውድድር የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሊጀመር የሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርተውታል፡፡ የአሜሪካዋ ኦሪጎን አዘጋጅ በሆነችበት በዚህ ውድድር በስፖርቱ ያላቸውን ብቃት ለማስመስከር እንዲሁም የአገራቸውን ስም በአሸናፊነት ለማስጠራት የስፖርቱ ከዋክብት በዝግጅት ላይ ይገኛሉ፡፡... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርቶች ውስጥ ከሚስተዋሉ ችግሮች መካከል አንዱ ታዳጊና ወጣት ስፖርተኞች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚያገኙት እድል ተጠቅመው ለሚያሳዩት ብቃትና ተስፋ ቦታ ሰጥቶ ወደ ትልቅ ደረጃ ማሸጋገር በጉልህ ይጠቀሳል። በተለይ በእድሜ ገደብ በሚካሄዱ ውድድሮች ላይ... Read more »
የኢትዮጵያን እግር ኳስ ከዳር እስከ ዳር ያነቃቃና ሕዝቦቿንም ያስፈነጠዘው የድል ስሜት አሁንም አልበረደም። ብርቅዬዎቹ ዋልያዎች በሀገራቸው ዓለም አቀፍ ጨዋታን ማድረግ የሚያስችል ስታዲየም በማጣታቸው ወደ ገለልተኛ አገር ማላዊ ተሰደው ጣፋጩን ድል ከባሕርማዶ ለሕዝባቸው... Read more »
በ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን በገለልተኛ ሜዳ ማላዊ ላይ ከግብጽ አቻቸው ጋር ያደረጉት ዋልያዎቹ ታሪክ የማይዘነጋው ታላቅ ድል አስመዝግበዋል። ባለፉት አስራ አንድ አጋጣሚዎች ፈርኦኖቹን ገጥመው ሽንፈት እንጂ ድልን ቀምሰው... Read more »
– በውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ተሸኝቷልለ22ኛ ጊዜ በሞሪሽየስ በሚካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን እሁድ ምሽት በአራራት ሆቴል ተሸኝቷል። ልኡካን ቡድኑ ትናንት ወደ ሞሪሽየስ አቅንቶም በሰላም መድረሱን የኢትዮጵያ... Read more »
በ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የአገራቱ ብሔራዊ ቡድኖች ከሳምንቱ አጋማሽ ጀምሮ ጨዋታዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ። በማጣሪያ ውድድሩ በምድብ አራት ከግብጽ፣ ጊኒና ማላዊ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም የመጀመሪያውን የማጣሪያ ጨዋታ ትናንት ከሜዳው ውጪ... Read more »
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሐዋሳ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። በተለያዩ የውድድር ቦታዎች የሚካሄዱ በርካታ የስፖርት አይነቶች በጠንካራ ፉክክር ታጅበው የቀጠሉ ሲሆን ብዙዎቹ ፍጻሜ እያገኙም ነው። በውድድሩ አንድ ሳምንት ቆይታ ከመጀመሪያው... Read more »
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከትናንት በስቲያ የተጀመረው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የሴቶች ዋንጫ በተለያዩ ጨዋታዎች ቀጥሏል። በውድድሩ ለመሳተፍ ከቀናት በፊት ወደ ዩጋንዳ ያቀኑት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ትናንት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን አከናውነዋል። ሉሲዎቹ ዛንዚባርን... Read more »