የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ቡድኑ ከነበረው አጭር ጊዜ አኳያ፤ ተጫዋቾችን ከእድሜና ከሌሎች ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ለመምረጥ እንደተቸገሩ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ተናግረዋል፡፡... Read more »
በየትኛውም ሀገር የስፖርት ዘርፍ ልማት ውስጥ ጠንካራ የስፖርት ፖሊሲ መሠረታዊ ጉዳይ ነው። የፖሊሲው መኖር ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እና ያንንም ማስፈጸም የሚያስችል ብቃት ያለው አደረጃጀት መኖሩም የግድ ነው። ለአንድ ምዕተ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመቱን ከጀመረ ሶስተኛ የውድድር ሳምንቱን ያስቆጠረ ሲሆን፣ ክለቦች በድሬዳዋ ከተማ ላይ ተሰባስበው ውድድራቸውን እያካሄዱ ይገኛሉ። አራት ዓመታት ከሊጉ ርቀው የቆዩት የትግራይ ክልል ክለቦችም በተመለሱበት ዓመት ጥሩ አጀማመር እያሳዩ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ዳር ፕሮጀክቶችን (ኮሪደር ልማትን) በመስራት ከተማዋን ውብና ምቹ የማድረግ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ይህም መንገዶች ለእግረኞችና ተሽከርካሪዎች ምቹ እና ተስማሚ፤ እንዲሁም ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን እንዲሰጡ ማድረግ ችሏል፡፡ ከነዚህም... Read more »
እንደ ኦሊምፒክ ያሉ ታላላቅ ውድድሮች ከመሄዳቸው አስቀድሞ በአትሌቶች ዘንድ ጠንካራ ዝግጅት ማድረግ የተለመደ ነው። በጠንካራ ተፎካካሪነት ሰንደቅን ለማስከበር በአካልና በአዕምሮ ይተጋሉ። በውድድሩ ወቅትም የተቻላቸውን በማድረግ እንዳለሙት ሜዳሊያ ሊያሳኩ ወይም በተለያዩ ምክንያት የተጠበቀው... Read more »
ከዓለም ቁጥር አንድ የማራቶን ውድድሮች የሚመደበውና በርቀቱ በርካታ የዓለም ክብረወሰኖች የተሰበሩበት የበርሊን ማራቶን ነገ ይካሄዳል። የዓለም አትሌቲክስ የፕላቲንየም ደረጃ ከሰጣቸው ጥቂት የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የበርሊን ማራቶን 50ኛ ዓመቱን... Read more »
የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የወንዶች ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ከመጪው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በታንዛኒያ ዳሬሰላም ከተማ አዘጋጅነት ይካሄዳል። ይህ ውድድር በቀጣዩ የፈረንጆቹ ዓመት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ዞኑን ወክለው የሚካፈሉ... Read more »
ባለፈው የአፍሪካ ዋንጫ ከ24 አገራት 630 ያህል ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኖቻቸውን ሲወክሉ ከነዚያ ተጫዋቾች መካከል 200 ያህሉ የተወለዱት ወይም የእግር ኳስ ክህሎታቸውን ያጎለበቱት ከአፍሪካ ውጪ ነው። 104ቱ በፈረንሳይ የተወለዱ ወይም በሀገሪቱ የሥልጠና መንገድ... Read more »
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር መስከረም ከሚያደርጓቸው ውድድሮች መካከል የበርሊን ማራቶን ተጠባቂው ነው። በርካታ የዓለም የማራቶን ኮከቦች በሚፋለሙበት በዚህ ውድድር ከሁለት ሳምንት በኋላ ሲካሄድ ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ የሚያደርጉት ፉክክር... Read more »
በተለያዩ ዓለማት በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤታማ ሆነዋል።ይህ ወቅት እንደ ኦሊምፒክ እንዲሁም ዳይመንድ ሊግ ያሉ ውድድሮች የሚጠናቀቁበት እንደመሆኑ በተለያዩ ከተሞች የጎዳና እና የመም ውድድሮች በስፋት የሚከናወኑበት ነው።ባለፈው ሳምንት... Read more »