የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በሱሉልታ ይካሄዳል

 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በኦሮሚያ በሱሉልታ ከተማ ይካሄዳል። በውድድሩ የሚያሸንፉ አትሌቶች እ.ኤ.አ የካቲት 23/2023 በአውስትራሊያ ባትሪስ ከተማ ለሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እየተጠናቀቀ ባለው ዓመት

የፈረንጆቹ ዓመት (2022) ተጠናቆ ሌላኛውን ዓመት ለመተካት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው በዚህ ዓመትም በርካታ አስደሳች፣ አሳዛኝ፣ አስገራሚ፣ የማይጠበቁ፣… ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ታይተዋል። መሰል በርካታ ክንዋኔዎችን ካስተናገዱ ስፖርቶች መካከል አንዱ አትሌቲክስ... Read more »

ኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስመዘገበች ነው

ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት ስፖርቶች መካከል አንዱ ብስክሌት መሆኑ ይታወቃል። እአአ ከ1956ቱ የሜልቦርን ኦሊምፒክ የሚነሳው የኢትዮጵያ የብስክሌት ስፖርት ተሳትፎ ከጥቂቶች በቀር እስከ 2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ድረስ ኢትዮጵያን በመድረኩ መወከል ችላ።... Read more »

የአንበሶቹ አንበሳ-ዋሊድ ራግራጉዊ

ከሳምንት በፊት የተጠናቀቀው የኳታር ዓለም ዋንጫ በርካታ አስደናቂ ጉዳዮች የታዩበት ነው። የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንም የአለም ዋንጫው አስደናቂ ክስተት እንደነበር አለም በሙሉ ድምጽ የሚመሰክረው ነው። በአለም ዋንጫው የእግር ኳስ ኃያል ሃገራትን ጭምር ሳይጠበቅ... Read more »

በቦክስ ስፖርት ወደ ኦሊምፒክ ተሳትፎ ለመመለስ የተያዘው ውጥን

ኢትዮጵያ በታላቁ የኦሊምፒክ መድረክ በታሪክ ማህደራቸው ካሰፈረቻቸው ደማቅ ታሪኮች ጎልቶ የሚጠቀሰው የአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ነው። ኦሊምፒክ ከውጤት ባሻገር ተሳትፎም ትልቅ ቦታ ይሰጠዋልና በዚያ ረገድ ያሉ ታሪኮችን ካገላበጥን የቦክስ ስፖርት በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ተሳትፎ... Read more »

በፕሪሚየር ሊጉ 11ኛ ሳምንት የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ታኅሳስ 01/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በአስራ አንደኛ ሳምንት መርሃ ግብር በተከናወኑ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህም... Read more »

አንድሬስ ኤስኮባር- የዓለም ዋንጫ አሳዛኝ ክስተት

ተወዳጁና ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ የአለም ዋንጫ አንድ ክፍለዘመን ሊሞላ ጥቂት አመታት በቀሩት እድሜው ውስጥ ተዘርዝረው የማያልቁ ታሪኮችን አስተናግዷል። እያንዳንዱ የአለም ዋንጫ በአራት አመት አንዴ መጥቶ ሲሄድ ልክ እንደ ትናንት የሚታወሱ የራሱን... Read more »

የዳይመንድሊግ መርሃግብር አዳዲስ ለውጦችን ይዞ መጥቷል

የዓለም አትሌቲክስ ከሚያዘጋጃቸው ትልልቅ ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንዱ በመም ሩጫዎችና በሜዳ ተግባራት (32 የውድድር ዓይነቶች) የዓለም አትሌቶች የሚፎካከሩበት ዳመንድሊግ ነው:: እአአ 1998 ጀምሮ ይካሄድ የነበረውን ጎልደን ሊግ ውድድርን ተክቶ እአአ ከ2010 ጀምሮ... Read more »

የደቡብ ኦሞን ዞን እምቅ የአትሌቲክስ አቅም ለመጠቀም የተከፈተው በር

 ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ እምቅ የአትሌቲክስ አቅም ያላት አገር ብትሆንም መጠቀም የቻለችው ውስን መሆኑን ባለሙያዎች ሲናገሩ ይደመጣል። በተለይም ኢትዮጵያ ከረጅምና መካከለኛ ርቀት ውድድሮች ውጪ በአጭር ርቀቶችና በሜዳ ተግባራት ውድድሮች በተለያዩ አካባቢዎች ያላትን... Read more »

ያልተጠቀምንበት የደቡብ ኦሞ ዞን እምቅ የአትሌቲክስ አቅም

ፋን ኢትዮጵያ ሕዳር 25 ቀን 2015 ዓ.ም በጂንካ ከተማ ባካሄደው የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በክብር እንግድነት የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የደቡብ ኦሞ ዞን ከፍተኛ የሆነ እምቅ የአትሌቲክስ አቅም... Read more »