የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የአትሌቲክስ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ከትላንት በስቲያ በስካይላይት ሆቴል ባካሄደው ጠቅላላ ጉበዔ መርጧል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ፕሬዘዳንት፣ምክትል ፕሬዘዳንትና ዋና ጸሐፊም መርጣል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት አትሌቲክስ ሪጅን(ዞን5) አስር... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከትናንት በስቲያ ከሞዛምቢክ ጋር አድርጎ 0ለ0 በሆነ ውጤት አጠናቋል። ዋልያዎቹ በዚህ ውድድር በምድብ አንድ ከአዘጋጇ አልጄሪያ፣ ሊቢያና ሞዛምቢክ ጋር መደልደላቸው የሚታወቅ ሲሆን በውድድሩ ረጅም ርቀት... Read more »
በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ እንቅስቃሴ ከሚደረግባቸው የስፖርት መድረኮች አንዱ በሰራተኛው መካከል የሚካሄደው ስፖርታዊ ውድድር ነው። በኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት በየዓመቱ በሶስት የተለያዩ መድረኮች የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በርካታ ቁጥር ያለው ተሳታፊ... Read more »
በ16 ክለቦች መጋቢት 18/2012ዓ.ም ህጋዊ ዕውቅና አግኝቶ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፤ በፕሪሚየርሊጉን እየመራ በርካታ አበረታች ለውጦችን በማሳየት ሶስተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ ስፖርት በምን መልኩ ገቢ ማመንጨት ይችላል? የሚለውን ጥያቄ በአጭር ጊዜ... Read more »
የሰርከስ ስፖርት ጅምራቸው በአዲስ አበባ ‹‹አዲስ አፍሪካ ሰርከስ ማህበር›› ውስጥ ነው። ከአስር ዓመታት በላይ አብረው በመስራት ወደ ተለያዩ አገራት በጋራ ጉዞ በማድረግ በስፖርቱ ትርኢቶችን አሳይተዋል። በአብሮነት ቆይታቸው በስፖርቱ ውጤት በማስመዝገብ ወደፊትም ከፍ... Read more »
ባለፈው ሳምንት በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ፔሌ ባለፈው ረቡዕ ስርዓተ ቀብሩ ተፈፅሟል። በፈረንጆቹ 1940 በደቡብ ምሥራቅ ብራዚል ከድሃ ቤተሰብ የተወለደው ፔሌ፣ ድህነትን ለማሸነፍ ጫማ ከመጥረግ በዘለለ ብዙ ችግሮችን ተጋፍጣል። ችግሮቹን... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ አንድ የተለመደ ባህል አለ። ይህ ልምድ በብዙዎቹ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ዘወትር የሚስተዋል ጎጂ ባህል ነው። ፌዴሬሽኖች በተለያዩ ምክንያቶች በተለይም ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘ አመቱን ሙሉ ተቀምጠው ከርመው አለም አቀፍ ውድድሮች... Read more »
የምንጊዜም ድንቅ የረጅም ርቀት አትሌት የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት አመታት በኋላ ወደ ውድድር ትመለሳለች። ሶስት የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳሊያዎችና የበርካታ የአለም ቻምፒዮናዎች አሸናፊዋ ጥሩነሽ ከረጅም ጊዜ በኋላ ወደ ውድድር ስትመለስ የመጀመሪያ... Read more »
በአልጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮንሺፕ(ቻን) ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ከሚካፈለው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል። በቻን ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ ለመሳተፍ ትናንት በአገር ውስጥ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅታቸውን... Read more »
40ኛው የጃንሜዳ ኢንተናሽናል ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና በሱሉለታ ከተማ ተካሂዶ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ውድድሩ ከትናንት በስቲያ ሲካሄድ በቡድን አማራ ክልልንና ኢትዮ ኤሌትሪክ ባለድል ሆነው የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል። ውድድሩ በ5 የተለያዩ ካታጎሪዎች ተከፍሎ በርካታ... Read more »