ያለፉት የሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ፣ ከኤሽያ እስከ አፍሪካ የአትሌቲክሱ ዓለም በውድድሮች ሥራ በዝቶባቸው አልፈዋል። በቤት ውስጥ፣ በጎዳና ላይ፣ በማራቶንና አገር አቋራጭ ውድድሮች በርካታ የዓለማችን ከተሞች በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ፉክክሮችን ያስተናገዱ... Read more »
ከረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ውድድር ጀግኖች መካከል ሀይሌ ገ/ስላሴ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ እና ሌሎችም በእሱ ስር ሰልጥነው ነው ያለፉት። ከቅርብ ጊዜዎቹ ደግሞ ማሬ ዲባባ፣ ሰሎሞን ባረጋ፣ በሪሁ አረጋዊ፣ መቅደስ አበበ፣... Read more »
ኢትዮጵያ ስኬታማ ከሆነችባቸው ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ መድረኮች አንዱ የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮና ነው። የአትሌቶች አቅምና ጉልበት በተለያዩ መሰናክሎች የሚፈተንበት የዓለም አገር አቋራጭ ውድድር ከሳምንታት በኋላ ዘንድሮ ለ44ኛ ጊዜ በአውስትራሊያ ባትረስ ይካሄዳል። ኢትዮጵያም... Read more »
የኢትዮጵያ የቻን ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በአልጄሪያ ለሰባተኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ላይ ተሳትፈው ከምድባቸው አለማለፋቸውን ተከትሎ ከውድድሩ በጊዜ መሰናበታቸው ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ የዋልያዎቹን አባላት ከአልጄሪያ ወደ ኢትዮጵያ በጊዜ ለመመለስ የተደረገው ጥረት አልተሳካም... Read more »
የፈረንጆቹን የክረምት ወቅት ተከትሎ በብዛት ይካሄዱ የነበሩ የማራቶንና የጎዳና ላይ ውድድሮች በሀገር አቋራጭ ሩጫዎች ተተክተዋል። በዚህ ሳምንት መጨረሻም ከጎዳና ላይ ውድድሮች ይልቅ መሰናክሎች የሚበዛበት አገር አቋራጭ ውድድር በስፋት ይካሄዳል። ይሁን እንጂ ክረምቱ... Read more »
የአካባቢ ተጽእኖዎች በስፖርት እንቅስቃሴዎች ላይ በተለያየ መንገድ አዎንታዊና አሉታዊ አሻራ ሊያሳርፉ እንደሚችሉ ሳይንሳዊ ግኝቶች በተደጋጋሚ አረጋግጠዋል። በተለይም ከአተነፋፈስ ስርአት ጋር በእጅጉ ቁርኝት ያላቸው እንደ አትሌቲክስ ያሉ ስፖርቶች በተበከለ አየርና ከፍተኛ ሙቀት የመታወክ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአልጄሪያ እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ዋንጫ ለሶስተኛ ጊዜ መሳተፍ ቢችሉም የምድብ ጨዋታዎችን መሻገር ሳይችሉ በጊዜ ተሰናብተዋል። ይህ ቡድን ወደ አልጄሪያ ከመጓዙ በፊት ቢያንስ ከምድብ የማለፍ ተስፋ የተጣለበት ነበር። አሰልጣኝ... Read more »
ለስፖርት መሰረታዊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ለልምምድ እንዲሁም ለውድድር የሚሆኑ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በብዛትና በጥራት ያለመኖር በስፖርት ውጤታማነት ላይ የራሱ አሉታዊ ተጽእኖ አለው፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በተለይም ትልልቅ... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ ረጅም አመታትን ካስቆጠሩ አንጋፋ የስፖርት መድረኮች አንዱ በሠራተኞች መካከል የሚካሄደው ውድድር ተጠቃሽ ነው። በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት በየአመቱ በሦስት የተለያዩ መድረኮች የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በርካታ ቁጥር... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በሰባተኛው የቻን ውድድር የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ከትናንት በስቲያ ምሽት አድርገው በአዘጋጇ አገር አልጄሪያ 1ለ0 ተሸንፈዋል። ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ከሞዛምቢክ ጋር ባለፈው ቅዳሜ አድርገው ካለምንም ግብ መለያየታቸው የሚታወስ... Read more »