ጎፈሬ ለ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ትጥቅ ለማቅረብ ተስማማ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ(ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ዋንጫ ከነገ በስቲያ ይጀመራል። በውድድሩ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድንም ከጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ሙሉ የትጥቅ አቅርቦት... Read more »

ታሪካዊ ውጤት የተመዘገበበት የበርሊን ማራቶን

በረጅም ርቀት ሩጫዎች ፈጣን ሰዓት ለማስመዝገብ እንዲሁም ክብረወሰንን ለማሻሻል ከፍተኛ ብቃትና ጽናት ያስፈልጋል። በዚህም ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ አዲስ ክበረወሰን ለመስበር ረጅም ዓመታትን መጠበቅ የግድ ይሆናል። ጥቂቶች ግን በትልልቅ የውድድር መድረኮችና ብርቱ ተፎካካሪዎች... Read more »

ሉቺያኖ ቫሳሎን በጨረፍታ

ኢትዮጵያ ለጠነሰሰችው የአፍሪካ ዋንጫ ባይተዋር ብትሆንም ዛሬ ላይ የምትኮራበት አንድ ህያው ታሪክ አላት። ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የሆነውን ይህን አኩሪ ታሪክ ከጻፉ ጀግኖች መካከል የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ደግሞ ሉቺያኖ ቫሳሎ ነው። ኢትዮጵያ... Read more »

ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከባድ የመልስ ጨዋታ

በሞሮኮ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአቻ ውጤት ተለያይቷል። ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »

የአበረታች ንጥረ ነገሮች መመርመሪያ ቤተሙከራ ለማቋቋም እየተሰራ ነው

የስፖርቱ ዓለም የዘወትር ስጋትና አስከፊ ገጽታ አበረታች ንጥረነገሮችን ተጠቅሞ ውድድሮች ላይ ከመካፈል ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ በአቋራጭ መንገድ በስፖርቱ ውጤታማ ለመሆን የሚደረግ ህገወጥ ተግባር ደግሞ እአአ 2013-2019 በመላው ዓለም ያለው እየጨመረ መምጣቱን በዘርፉ... Read more »

የኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል

ያለንበትን መስከረም ወር ጨምሮ መጪዎቹ ጥቂት ወራት በመላው ዓለም የጎዳና ላይ ውድድሮች በስፋት የሚካሄዱበት ነው። በየሳምንቱ መጨረሻ በሚካሄዱ የሃያ አንድ ኪሎ ሜትር እና የተለያዩ የማራቶን ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የተለመደ ድላቸውን እያስመዘገቡ... Read more »

የረጅም ርቀት ኮከቦች የመጀመሪያ የማራቶን ፍጥጫ

 በመጪው ጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ የተሰጠው የአምስተርዳም ማራቶን ይካሄዳል። እ.አ.አ በ1975 በተጀመረው በዚህ ውድድር ላይም ኢትዮጵያውያን ከዋክብት አትሌቶች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ አረጋግጠዋል። ኢትዮጵያውያን የኦሊምፒክ ጀግና አትሌቶች በዚህ ውድድር... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዳሜ ይጀመራል

የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር መርሃ ግብር ይፋ ከተደረገ ሰንብቷል። የፊፋና ካፍ የውድድር ሰሌዳዎችን በማየት፣ ለውድድር ዝግጁ የሆኑ ስታዲየሞችን በመገምገም እና የሊጉን ስፖንሰር አስተያየት አካቶ የተዘጋጀውን የ2015 ቤትኪንግ ኢትዮጵያ... Read more »

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሾሙ

የካፍ ኤሊት ኢንስራትክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ:: አሰልጣኙ በዚህ ዘርፍ በመመረጥ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊም ሆነዋል:: የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) አሰልጣኝ እንዲሁም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ)... Read more »

አጼዎቹና ፈረሰኞቹ አዲሱን ዓመት በድል ጀምረዋል

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ያከናወኑት ፋሲል ከነማና ቅዱስጊዮርጊስ የአፍሪካ መድረክ ጉዟቸውን በድል ጀም ረዋል። ከአዲስ አመት ዋዜማ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ባለፈው አርብ በባህርዳር ስቴድየም የኮንፌዴሬሽን... Read more »