የአፍሪካ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንዱ የክለቦች ሻምፒዮና ነው። እአአ ከ1979 አንስቶ በመካሄድ ላይ የሚገኘው ይህ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለ45ኛ ጊዜ በሞሮኮ ላዩን ከተማ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ ቀናትን አስቆጥሯል። በአሕጉሪቱ... Read more »
ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ልክ በዚህ ሳምንት የቺካጎ ማራቶን እምብዛም ስሙ በርቀቱ የማይነሳ ወጣት አትሌት በቀዳሚነት ወደ መጨረሻዋ መስመር ሲገሰግስ ታየ፡፡ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችና የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ በይበልጥ የሳበው ግን የአትሌቱ ድል ሳይሆን... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬና በመጪው ማክሰኞ ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገው የሀገር ውስጥ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ከቀናት በፊት ወደ ኮትዲቯር አቅንተዋል፡፡... Read more »
ከዓለም ዋና ዋና ከሚባሉት ስድስቱ የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የቺካጎ ማራቶን ከነገ በስቲያ ይካሄዳል፡፡ መነሻውን በግራንት ፓርክ በማድረግ በታላላቆቹ የቺካጎ ከተማ ጎዳናዎች ላይ የሚካሄደው ውድድር ዘንድሮ ለ46ኛ ጊዜ ሲካሄድ 50 ሺ... Read more »
ሞሮኮ በቀጣዩ ዓመት ለምታስተናግደው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚያስችሉት የማጣሪያ ጨዋታዎች በቀጣይ ቀናት ይካሄዳሉ። በ12 ምድቦች ተከፍለው በመፎካከር ላይ ከሚገኙት ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ)ም ሦስተኛ የምድብ ደርሶ መልስ... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ስመ-ጥርና ዝነኛ አትሌቶች መገኛ ከሆኑ ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ‹‹የሯጮች ምድር›› የሚል ስያሜ ተሰጥቷታል:: በተለያዩ ዓለማት የሚካሄዱ ታላላቅ የአትሌቲክስ ውድድሮች አድማቂ የሆኑት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብቃታቸው ምክንያት ምን ሊሆን... Read more »
ይህ ወቅት በምዕራባዊ ሃገራት ሙቀት እጅግ የሚያይልበት በመሆኑ በአትሌቲክስ ስፖርት የሚካሄዱት አብዛኛዎቹ ውድድሮች የግማሽ ማራቶን ናቸው። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተለያዩ ከተሞች የተካሄዱት የግማሽ ማራቶን ውድድሮችም ለዚህ ማሳያ ሲሆኑ፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ተካፋይ ነበሩ።... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሁሉም ክልል እና ከተማ አስተዳደር የሚገኙ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖችን በደንብና መመሪያ መሠረት በበላይነት ይመራል፣ ያስተባብራል አብሮ ለእግር ኳስ የሚበጁ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡ ከነዚህ ፌዴሬሽኖች መካከል አንዱ የሆነው የኦሮሚያ እግር... Read more »
ስፖርት ለበርካታ በሽታዎች መፍትሔ በመሆኑ የጤና ባለሙያዎች ለታካሚዎቻቸው አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ይመክራሉ፡፡ ዓለም አቀፉ የጤና ተቋምም አካላዊ እንቅስቃሴን ከሰው ወደ ሰው ለማይተላለፉ ነገር ግን ገዳይ ለሆኑት እንደ ስኳር፣ የልብ ሕመም፣ ስትሮክ፣ ደምግፊት... Read more »
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በየዓመቱ በሚያካሂዳቸው የሠራተኛ ውድድሮች የማዘውተሪያ ስፍራ ችግር አንዱ ፈተናው ነው። ባለፉት ዓመታት የነበሩ የማዘውተሪያ ስፍራዎችን ችግር ዘንድሮ ለመቅረፍ ከወዲሁ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተለይም ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከኦሮሚያ... Read more »