በ2015 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ17ኛ ሳምንት መርሃግብር ሊካሄዱ የነበሩ ቀሪ ጨዋታዎች ለሌላ ተስተካካይ መርሃ ግብር መዘዋወራቸው ይታወቃል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ17ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ስታዲየም ቅዳሜ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም የመጀመሪያ... Read more »
በአፍሪካ ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ የሆነውና ተወዳጁ የአፍሪካ ዋንጫ ለ34ኛ ጊዜ በተያዘው ዓመት መጨረሻ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ኮትዲቯር አዘጋጅነት ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ተካፋይ ከሚሆኑት 24 ሃገራት መካከል ለመካተትም 44 ብሔራዊ ቡድኖች በ12... Read more »
እንዳለፉት በርካታ ሳምንታት ሁሉ ያለፈው እሁድ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በርካታ የጎዳና ላይ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በትልልቅ ውድድሮች ድል አድርገዋል። ከነዚህ ውድድሮች መካከል አንዱ በሆነውና ከዓለም ታላላቅ የጎዳና ላይ ውድድሮች የሚጠቀሰው... Read more »
34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በኮትዲቯር አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል። 24 ሀገራት ለሚካፈሉበት ለዚህ ውድድርም የማጣሪያ ጨዋታዎች ካለፈው አመት ጀምሮ በመከናወን ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በዚህ ማጣሪያ የምድቡን ሶስተኛ... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በውሃ ዋና ስፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚዳኙ አምስት ዳኞችን አስመረጠች። ዓለም አቀፉ ውሃ ስፖርቶች ማህበር (ዎርልድ አኳቲክስ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ ከ2023 እስከ 2026 ድረስ ውሃ ዋና ውድድርን... Read more »
ዘመናዊ ስፖርቶች ከመስፋፋታቸውና ዛሬ ላይ ያላቸውን ቅርፅ ከመያዛቸው አስቀድሞ እንደየአካባቢው ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎችንና ውድድሮች ይካሄዱ ነበር። አንዳንድ ጥናቶችም ለበርካቶቹ ዘመናዊ ስፖርቶች የባህል ስፖርቶች መነሻ መሆናቸውን ይጠቁማሉ። የበርካታ ባህሎች ባለቤት በሆነችው ኢትዮጵያ የራሷ... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ በተያዘው 2023 የውድድር አመት ከፆታ እኩልነት ጋር በተያያዘ በርካታ ርምጃዎችን በመውሰድ የተለያዩ ለውጦችን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ገልጿል። ከነዚህ ርምጃዎች መካከል የዓለም አትሌቲክስ ምክር ቤት ውስጥ ሴቶች አርባ በመቶ መቀመጫ እንዲኖራቸው ማድረግ... Read more »
ከዓለማችን ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች አንዱ በሆነው የቶኪዮ 2023 ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ የተሰጠው የቶኪዮ ማራቶን ከትናንት በስቲያ ሲካሄድ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ ይዘው... Read more »
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለሶስት አመታት ተቋርጠው የነበሩት የሰራተኛው ስፖርት ውድድሮች ባለፈው ጥር 07/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በተካሄደው የበጋ ወራት ውድድሮች የመክፈቻ መርሃግብር መቀጠላቸው ይታወሳል። ከስድስት ወራት ላላነሰ ጊዜ በአስር የስፖርት... Read more »
በእድሜ ገደብ በሚካሄዱ የታዳጊና ወጣቶች ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሌም ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ችግሮች ይገጥማቸዋል።ዕድሜን ማጭበርበር በነዚህ ውድድሮች የተለመደና ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገትም እንቅፋት ሆኖ ዓመታትን ተሻግሯል።ይህም ለአወዳዳሪው አካልና ለሌሎች በትክክለኛ ዕድሜ ለሚወዳደሩ ታዳጊዎች ፈተና... Read more »