በፈረንጆቹ አዲሱ ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ከተደረጉት የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካከል አንዱ የደቡብ ኮሪያው ዴጉ የማራቶን ውድድር ነው። ከ5 ኪሎ ሜትር እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች የተለያዩ ፉክክሮችን የሚያስተናግደው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ... Read more »
የአዲስ አበባ ስታዲየም የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ በድጋሚ ማስተካከያ እንዲደረግበት ግብረመልስ ተሰጠ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባለሙያ በእድሳት ላይ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲሁም የአቃቂ ስታዲየሞችን ጎብኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የእግር... Read more »
ፈረስ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ከሚሰጣቸው የጋማ እንስሳት መካከል ቀዳሚ ነው፡፡ ፈረስ ማለት ለኢትዮጵያውያን የጋማ ከብት ብቻ ሳይሆን መጓጓዣ፣ በበዓላት ጊዜ መዝናኛ፣ ለጦርነት ጊዜ ድምጽ አልባ ታንከኛም ጭምር ነው፡፡ ፈረስ በዘመናችን... Read more »
ከዓመታት በፊት የስፖርት አበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ተጠቃሚነት በኢትዮጵያ የመኖሩ ዜና ሲሰማ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ የፈጠረው ድንጋጤ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በዓለም ሕዝብ ዘንድ በአትሌቲክስ ስፖርት የተከበረች ሀገር በዚህ ጉዳይ ስሟ መነሳቱ የቆረቆራቸው የዘርፉ ባለሙያዎች... Read more »
በ20ኛው ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የዓለም ታዳጊዎች ቻምፒዮኗ አትሌት መዲና ኢንሳ የውድድሩን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች። ውድድሩ ትናንት መነሻና መድረሻውን ቦሌ አትላስ በማድረግ የተካሄደ ሲሆን፣ በጠንካራ ፉክክር ታጅቦ ሊጠናቀቅ ችሏል።... Read more »
በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለአምስት ቀናት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ክለቦች አጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃ እና የሜዳ ተግባራት ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል። ይህ ዓመታዊ ውድድር የሚካሄደው ኢትዮጵያ እምብዛም በማትታወቅበት የአትሌቲክስ ውድድሮች የተሻለ መነቃቃት... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ዛሬና ከቀናት በኋላ ሶስተኛና አራተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሞሮኮ ላይ ያደርጋሉ። ዋልያዎቹ ባለፈው ግንቦት ከሜዳቸው ውጭ በመጀመሪያው የማጣሪያ ጨዋታ በማላዊ አቻቸው... Read more »
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ ውድድሮች ጠንካራ ተፎካካሪና ውጤታማ ከሆኑ ክለቦች መካከል ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በዚህም ውጤታማነቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ኢትዮጵያን ወክለው ውጤታማ የሆኑ በርካታ ከዋክብት አትሌቶችን እያፈራ ይገኛል። የኢትዮ- ኤሌክትሪክ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድባቸውን ሶስተኛና አራተኛ ማጣሪያ ጨዋታ ከጊኒ ጋር መጋቢት 15 እና 18 ያከናውናሉ። ለዚህም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሳምንት በፊት ለሃያ ሶስት ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ዝግጅታቸውን... Read more »
የሮም ማራቶን ነገ ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ላይ ታዲያ አንድ ለየት ያለ ተወዳዳሪ ብቅ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። 15 ሺ ያህል ሰዎች በሚሳተፉበት በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ ሙሉውን ማራቶን በባዶ እግሩ እንደሚሮጥ... Read more »