52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ማክሰኞ ይጀመራል

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ አንጋፋውና ትልቁ የውድድር መድረክ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመጪው ሳምንት መጀመሪያ ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ታዋቂ አትሌቶች የሚካፈሉ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ውድድሮች መዘጋጃና ማጣሪያ እንደሚሆንም ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። ከ1963 ዓ.ም አንስቶ ሲካሄድ የቆየው... Read more »

የሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች ወደ ግማሽ ፍፃሜ ፉክክር ተሻግረዋል

 በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የሠራተኛው የስፖርት ውድድር ባለፈው ጥር 07/2015 በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በበጋ ወራት ፉክክሮች ተመልሷል። ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ፉክክሮችን ሲያስተናግድ ቆይቶም ወደ መገባደጃው... Read more »

ታላቁ ሩጫ በታላላቅ ሯጮች ምድር

በቆጂ የድንቅ ኦሊምፒያኖች መፍለቂያ በመሆን ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ገናና ስም አላት። በቆጂ በዓለም አትሌቲክስ ትልቅ ስምና ዝና ያተረፉ ካተረፉና ታሪካዊ አትሌቶች ደራርቱ ቱሉ፣ቀነኒሳ በቀለን፣ እና ጥሩነሽ ዲባባን የመሰሉ እንቁ አትሌቶችን ማበርከት ችላለች።... Read more »

በስፖርት ዘላቂ ውጤት ለማስመዝገብ ጥናት እየተዘጋጀ ነው

በውድድር ውጤታማነት ብቻ ስኬታማ መባል እንደማይቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለዚህም ማሳያ የሚሆነውም በአንድ ስፖርት ቋሚና ቀጣይነት ያለው ውጤት አለመገኘቱ ነው። ለአብነት ያህልም ኢትዮጵያ ውጤታማ በሆነችበት አትሌቲክስ፤ በአንድ ዓመት ልዩነት በተካሄዱት የቶኪዮ ኦሊምፒክ እና... Read more »

ውጤታማዎቹ ወጣት አትሌቶች ዛሬ አቀባበል ይደረግላቸዋል

በዛምቢያ አስተናጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተካፋይ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ አመሻሽ ላይ ወደ አገሩ ሲመለስ አቀባበል ይደረግለታል:: ቡድኑ በተሰጠው አደራ መሰረት ውጤታማ ሆኖ በመመለሱ የዕውቅና መድረክ የተዘጋጀለት መሆኑንም የኢትዮጵያ... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ትሳተፋለች

የዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ለተገለሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የውድድር እድልን በመፍጠር አካታች ስፖርታዊ ውድድር የሚደረግበት ትልቅ መድረክ ነው። የዘንድሮው ስፔሻል ኦሊምፒክ ውድድር በጀርመን በርሊን ከሰኔ 9-17/2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የአእምሮ እድገት ውስንነት... Read more »

ትኩረትያልተሰጠውየጠረጴዛቴኒስ

እንደ ኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ያላደጉ ከሚመስሉና ብዙዎች ውጤታማነታቸውን ካልተረዷቸው ስፖርቶች መካከል ጠረጴዛ ቴኒስ አንዱ ነው:: በዚህ ስፖርት ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ጥሩ እንቅስቃሴ አላት:: ባለፈው ዓመት በተካሄደው የቀጣናው ውድድርም በሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋንጫ... Read more »

አንጋፋው አትሌት የህይወት ታሪኩ ላይ ያተኮረ መጽሐፉን አስመረቀ

 ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ የሚያሳዩት አቋም ሃገርን ከማኩራት አልፎ የሌላውን ዓለም ህዝብም ማስደመሙ ግልጽ ነው።በዚህም ምክንያት በአትሌቶቹ ስም ሃውልት ከማቆምና ስፍራዎችን ከመሰየም ባለፈም በህይወት ታሪካቸው፣ በገድላቸውና የሩጫ ህይወታቸው ላይ ያጠነጠኑ... Read more »

የማራቶን ፈርጦቹ ወርቃማ ዘመን እያከተመ ይሆን?

 በተለያዩ የዓለም ከተሞች ከሚካሄዱ የማራቶን ውድድሮች በሚያስተናግዱት ከፍተኛ ፉክክር የኦሊምፒክና የዓለም ሻምፒዮናን ያህል ግምት ከሚሰጣቸው መካከል አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን ነው። የፕላቲኒየም ደረጃ ካላቸው ስድስቱ ዋና ዋና ማራቶኖች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን... Read more »

 ለሰራተኞች ስፖርት አርአያ የሆነው መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

በኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት የሚካሄደው የሰራተኞች ስፖርት መድረክ በአንጋፋነቱ ይታወቃል። በኢትዮጵያ በርካታ የሰራተኛ ማህበራት እንደመኖራቸው ግን ከቁጥራቸው አኳያ ወደ ስፖርቱ መድረክ ብቅ የሚሉት ጥቂት ናቸው ማለት ይቻላል። ይህም ተቋማት ወይም... Read more »