የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዝግጅት በረጅም ርቀት

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የተሳትፎ ታሪኳ ካስመዘገበቻቸው ሜዳሊያዎች የሚልቁት በታወቀችበት የ5ሺ እና 10ሺ ሜትር ርቀቶች የተገኙ ናቸው። በሜዳሊያ የደረጃ ሰንጠረዡ ከዓለም ሃገራት 6ኛ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ያደረጓት የሰበሰበቻቸው 95 ሜዳሊያዎች ሲሆኑ፤ ከዚህ... Read more »

 ‹‹የማህበሩ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ ዓለም አቀፍ አሰራር የተከተለ ነው››ኢንስትራክተር ዮሐንስ ሳህሌ

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ኮከብ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ምርጫ ያካሄዳል፡፡ ማህበሩ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመትም ኮከብ ተጫዋችና ኮከብ ወጣት ተጫዋችን መርጧል፡ ፡ የተካሄደው የኮከቦች ምርጫ... Read more »

በመም እጥረት እየተፈተነ የሚገኘው የዓለም ቻምፒዮናው ቡድን

 ከሁለት ሳምንት በኋላ የሚካሄደውን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ዝግጅታቸውን በማጠቃለል ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድንም በሦስተኛ ሳምንት የዝግጅት ምዕራፉ ላይ ይገኛል። ኢትዮጵያን በዓለም ቻምፒዮናው የሚወክሉ ከዋክብት በኢትዮጵያ... Read more »

26 ዓመትን በክብደት ማንሳት ስፖርት

ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙም ካልተለመዱ ስፖርቶች መካከል አንዱ ክብደት ማንሳት ነው፡፡ ክብደት ማንሳት ለሌሎች ስፖርቶች መሠረት ነው፤ በመሆኑም ስፖርተኞችም ሆኑ ለጤንነታቸው ጂምናዚየሞችን የሚጎበኙ ሰዎች እንደየአቅማቸው በሚመጥናቸው መልክ ያዘወትሩታል፡፡ ከጥቂት ዓመታት ወዲህም በዚህ ስፖርቱ... Read more »

ሀምበሪቾ ዱራሜ በፕሪሚየር ሊጉ ጠንካራና ተፎካካሪ ለመሆን እየተዘጋጀ ነው

ሀምበሪቾ ዱራሜ እግር ኳስ ክለብ በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ከተቀላቀሉት ሦስት ክለቦች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ክለቡ በተመሰረተ በስምንተኛ ዓመቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን መቀላቀል ችሏል። ይህንን ተከትሎም በ2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ... Read more »

 ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ

ገና በለጋ እድሜዋ ዘወትር እሁድ ማለዳ ባደገችበት ካሊፎርኒያ ሳንሆዜ ወደሚገኘው ፓርክ ከቤተሰቧ ጋር በመሄድ ሰንበትን የማሳለፍ ልምድ ነበራት። ቤተሰቧ በፓርኩ ከሚሰባሰበው የኢትዮጵያ የዲያስፖራ ማኅበረሰብ ጋር ሲጨዋወት ታዳጊዋ ናኦሚ ግርማ እዚህም እዚያም ኳስ... Read more »

ኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየች ነው

ኢትዮጵያ በአህጉር እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየች ከምትገኝባቸው ስፖርቶች መካከል አንዱ ብስክሌት ነው። ይህ ስፖርት በኢትዮጵያ ጠንካራ ሥራ ከተሠራ ካለው ምቹ ሁኔታ አንጻር ውጤታማ ለመሆን የሚቻልበት መሆኑ ይታመናል። የብስክሌት... Read more »

ገንዘቤ ዲባባ ሁለተኛ የማራቶን ውድድሯን ቺካጎ ላይ ታደርጋለች

በመካከለኛ ርቀት በርካታ ክብረወሰኖችን እንዲሁም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ የምትታወቀው ኢትዮጵያዊት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በረጅም ርቀት ውድድሮች በተለይም በማራቶን በመወዳደር አዲስ ምዕራፍ ጀምራለች። በመም ውድድሮች ላይ ከተፎካካሪዎቿ ጋር ሰፊ ልዩነትን... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመወዳደሪያ ቦታ እየተፈተነ ነው

በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ አዲስ አበባ እና አበበ ቢቂላ ስታዲየሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘው 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያዘጋጃቸው ቻምፒዮናዎች መካከል ትልቁና አንጋፋ የሆነው ይህ ውድድር... Read more »

ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾችን ለአውሮፓ ገበያ ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት

ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ቀዳሚ ተሳትፎ ያላት ሃገር ብትሆንም፤ ከነበረችበት ወደ ተሻለ ደረጃ ማደግ ግን አልቻለችም፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ መሥራች ሃገር ሆና ሳለ በመድረኩ ያላት ተሳትፎ ከረጅም ዓመታት እረፍት በኋላ የሚገኝ ከሆነም... Read more »