በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ልዑክ ዛሬ ወደ ሃንጋሪዋ ቡዳፔስት ያመራል። በተለያዩ ዙሮች ተከፋፍሎ ወደ ስፍራው የሚጓዘው የአትሌቲክስ ቡድን የአሸኛኘት መርሃግብርም ተደርጎለታል። በዓለም ቻምፒዮና መድረክ ከ800... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአክሲዮን ማህበር መመራት ከጀመረ ጥቂት የሚባሉ ዓመታትን አስቆጥሯል። በእነዚህ ጊዜያትም በብዙ ፈተናዎች አልፎ እነሆ የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመንን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ላይ ነው፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ ከገጠሙት አስቸጋሪ ሁኔታዎች በተጨማሪ... Read more »
በተከታታይ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና መድረክ በ10ሺ ሜትር የሴቶች ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ በማጥለቅ ብቸኛዋና ታሪካዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ናት።በመድረኩ በነበሯት ተሳትፎዎች በጠቅላላው 5የወርቅ እና 1 የብር ሜዳሊያዎችን በማግኘት ቀዳሚ የሆነችው ጥሩነሽ እአአ በ2005... Read more »
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሃ ግብር ቻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን ይገጥማል። በደርቢ ጨዋታዎችና ብዙ ደጋፊዎች በሚያስተናግዱ ጨዋታዎች ላይ የጊዜና የቦታ ማሻሻያ እንደሚደረግም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በውድድር... Read more »
በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ በስኬታማነቱ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ ሀገሩን ለሶስተኛ ጊዜ በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር (ሴካፋ) ውድድር ላይ እንደሚወክል ይታወቃል። ለስድስተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ... Read more »
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግና ኮምፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፉት ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህርዳር ከተማ ከፊታቸው ለተደቀነባቸው የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። ክለቦቹ ቀደም ብለው ወደ ዝግጅት ከመግባት ባለፈ በዝውውርም ራሳቸውን በማጠናከር ላይ ናቸው። ኢትዮጵያን በመድረኩ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒና በወንዶች የማራቶን ውድድር በርካታ ሜዳሊያዎችን መቀዳጀት ችላለች፡፡ እአአ በ1983 በፊላንዷ ሄልሲንኪ በአትሌት ከበደ ባልቻ የብር ሜዳለያ የጀመረው የድል ጉዞዋ በኦሪገኑ ቻምፒዮና በአትሌት ታምራት ቶላና ሞስነት ገረመው የተመዘገቡትን 1... Read more »
የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ ወደ ሰሜን አሜሪካ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) የአስር ቀናት ቆይታውን ነገ የሚያጠናቅቅ ይሆናል። ብሔራዊ ቡድኖች እና ክለቦች መሰል የወዳጅነትና የአቋም መለያ ጨዋታዎችን የሚያደርጉ ቢሆንም በኢትዮጵያ ግን እምብዛም ያልተለመደ... Read more »
የዓለምን አትሌቲክስ የሚመራው ማህበር ከኦሊምፒክ ባለፈ የአትሌቲክስ ውድድሮች ብቻ የሚካሄዱበት ቻምፒዮና ለማካሄድ ማቀዱን ተከትሎ የዛሬ 40 ዓመት የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና በፊንላንድ፣ ሄልሲንኪ ተጀመረ፡፡ በወቅቱ በኦሊምፒክ ድል ስሟ የገነነው ኢትዮጵያም በቻምፒዮናው በአምስት ርቀቶች... Read more »
ከዓመት በፊት በአሜሪካዋ ኦሪጎን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ጣፋጭ ድልን ካስመዘገበችባቸው ርቀቶች መካከል አንዱ የሴቶች ማራቶን ነው። ይኸውም በቻምፒዮናው የኢትዮጵያ ተሳትፎ ታሪክ ሁለተኛው ሲሆን፤ ከአሰለፈች መርጊያ የነሃስ፤ እንዲሁም ከማሬ ዲባባ የወርቅ... Read more »