ባለፉት ሁለት ሳምንታት በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በተካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሁለተኛ ጊዜ ፍፃሜ ደርሶ ዋንጫ ማንሳት ሳይችል ቀርቷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትናንት በፍፃሜ ጨዋታ ከታንዛኒያው... Read more »
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከተሳተፉት ሀገራት መካከል የሜዳሊያ ሰንጠረዡ ውስጥ መግባት የቻሉት 46 ብቻ ናቸው። የውድድሩ ድምቀትና የሜዳሊያ ተፎካካሪ የሆነችው ኢትዮጵያም ባስመዘገበቻቸው 9 ሜዳሊያዎች አማካኝነት ከቀዳሚዎቹ ተርታ ልትሰለፍ ችላለች። ከ5 በላይ ሜዳሊያዎችን... Read more »
በሃንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ የቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የአዘጋጅነት ተራውን ለጃፓኗ ቶኪዮ አቀብሎ ከትናንት በስቲያ ተጠናቋል። ለ9 ቀናት በተካሄደው ቻምፒዮና ላይ ሲካፈል የቆየው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድንም ዛሬ ማለዳ ከ12 ጀምሮ ወደ... Read more »
በሀንጋሪ ቡዳፔስት ባለፉት አስር ቀናት ተካሂዶ ትናንት በተጠናቀቀው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተጨማሪ ሜዳሊያዎችን አስመዝግበዋል። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤታማ ይሆናሉ ተብለው ሲጠበቅ በነበረው የወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ ተመዝግቧል። ባለፉት ሁለት ቻምፒዮናዎች... Read more »
ከ13 ወራት በኋላ ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን ዳግም የዓለም ቻምፒዮን መሆኗን አረጋግጣለች። የኢትዮጵያ የማራቶን ክብረወሰን ባለቤት አማኔ በሪሶ በቻምፒዮናው ለኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ስታስመዘግብ፤ የአምናዋ ቻምፒዮን ጎተይቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ ባለቤት ሆናለች። በትናንቱ... Read more »
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና በሀንጋሪ ቡዳፔስት ለ9 ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ነገ ይጠናቀቃል። ዛሬ ስምንተኛ ቀኑን በያዘው ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የሚካፈሉባቸውና በእጅጉ የሚጠበቁባቸው የሴቶች፣ ነገ ደግሞ የወንዶች የማራቶን ውድድሮች ይካሄዳሉ፡፡ ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው... Read more »
በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና እጅግ ፈታኝና አጓጊ ከሆኑት ፉክክሮች መካከል አንዱ የሴቶች 5ሺ ሜትር ውድድር ነው፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ፕሬዚዳንቱ ሰባስቲያን ኮ ሳይቀሩ የውድድሩን ጥንካሬ ‹‹ጥራት›› የሚለውን ቃል ሶስት ጊዜ... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮናን ሜዳሊያ ማጥለቅ በስፖርቱ ዓለም ከታላላቅ ስኬቶች መካከል ይጠቀሳል። ለወከሉት ሀገር ኩራት ከመሆን ባለፈም ለአትሌቱ እንደሚወዳደርበት የስፖርት ዓይነት ደረጃውን ለማሻሻልም ወሳኝ ነው። በርካቶች ለረጅም ጊዜ በጠንካራ ዝግጅት መትጋታቸው እንዲሁም ለዝግጅቱ... Read more »
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ምሽት ባደረጓቸው ሁለት የዓለም ቻምፒዮና የፍፃሜ ውድድሮች ሁለት የብር ሜዳሊያዎችን አስመዝግበዋል። በሴቶች 1500 ሜትር ወጣቷ አትሌት ድሪቤ ወልተጂ ቻምፒዮኗንና ባለክብረወሰኗን ኬንያዊት ፌይዝ ኪፕዬጎ ተከትላ ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው የብር ሜዳሊያ... Read more »
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ በሃንጋሪ ቡዳፔስት ይጀመራል። በዕለቱ ከሚደረጉ ውድድሮችም የሴቶች 10ሺ ሜትር ፍጻሜ በጉጉት ይጠበቃል። እጅግ አጓጊውና በአትሌቲክስ ቤተሰቡ ዘንድ ተጠባቂ የሆነው ውድድር ምሽት 3 ሰዓት ከ55 ደቂቃ ጀምሮ ይከናወናል።... Read more »