ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው በዓለም ታሪክም ከታዩ ምርጥ አትሌቶች አንዱ የረጅም ርቀት ንጉሱ ቀነኒሳ በቀለ ነው።። ከመም እስከ ጎዳና ላይ ውድድሮች አስደናቂ ብቃቱን ያስመሰከረው ይህ ድንቅ አትሌት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብዙ ውድድሮች እየታየ አይገኝም።።... Read more »
70 ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪክ በትውልድ ቅብብሎሽ ኢትዮጵያን በዓለም መድረኮች ከፍ እያደረገ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ከታሪካዊው ፈርቀዳጅ ጀግና አትሌት አበበ ቢቂላ አሁን እስካለው የትውልድ ሰንሰለት ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ያጀገነ ኮከብ ነጥፎ... Read more »
የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በይፋ ተመርቆ ስራውን ከጀመረ እነሆ አስር ዓመታት ተቆጥረዋል። በሀገሪቱ ብቸኛና የመጀመርያው የስፖርት አካዳሚ ሆኖ ከተመሰረተበት 2005 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በማስጠራትና ውጤታማ የሆኑ ወጣት ስፖርተኞችን ማፍራቱን ቀጥላል። በተጨማሪም... Read more »
ስፖርትን በተለይም እግር ኳስን በዘመናችን ከውድድርነት ባለፈ አርቆ አለመመልከት አላዋቂነት ነው። ይህ የዓለማችን ቁጥር አንድ ተወዳጅ ስፖርት እግር ኳስ ተሰባስቦ ቂሪላ ከማልፋት በእጅጉ የተሻገረ ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው እየጎላ ስለመምጣቱ ብዙ ምሳሌዎችን ማስቀመጥ... Read more »
የዘመናዊው ኦሊምፒክ መስራች ፒር ደ ኩበርቲን ስፖርትን የሚገልጹት ‹‹… ለእኔ የሃይማኖቴን ያህል ስሜት ይሰጠኛል›› ሲሉ ነው፡፡ በእርግጥም የስፖርት ፍቅር በቀላሉ ከውስጥ የማይወጣ በደም ስር ሲዘዋወር የሚኖር ነው፡፡ በርካቶች ከልጅነታቸው የተጠናወታቸው የስፖርት ፍቅር... Read more »
-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ መልካም ገጽታን በገነባችበት የአትሌቲክስ ስፖርት ስሟን ለማስጠራት የማይሰንፉ አትሌቶችን በየዘመኑ ታፈራለች። ከሄልሲንኪ እስከ ቡዳፔስት በተካሄዱ የዓለም ቻምፒዮና መድረኮች የኢትዮጵያን ባንዲራ ያውለበለቡና ሜዳሊያዎችን ያስመዘገቡ በርካታ እንቁ አትሌቶች ታይተዋል። ለብዙ... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መሪነት በሲዳማ ክልል ይርጋለም እና ሃዋሳ ከተሞች አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ16 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክቶች የእግር ኳስ ምዘና ውድድር ፍጻሜውን አግኝቷል። ለዋንጫ በተደረገው ፍልሚያም በወንዶች ወላይታ ሶዶ በሴቶች... Read more »
በዓለም ቻምፒዮና መድረክ የሴቶች ማራቶን ድል እኤአ ከ2015 የቤጂንግ ቻምፒዮና ወዲህ ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ መልሷል። ቤጂንግ ላይ በአትሌት ማሬ ዲባባ የተገኘው የማራቶን ድል ባለፉት ሁለት ቻምፒዮናዎችም በተከታታይ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆኗል። 2022 ላይ... Read more »
በ19ኛው የቡዳፔስቱ ዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳትፎ ከዓለም ስድስተኛ፣ ከአፍሪካ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ከትናንት በስቲያ በፌዴሬሽኑ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሀገሩ ሲገባ ደማቅ አቀባበል እንደተደረገለት ይታወሳል፡፡ በቡዳፔስት ሞቃታማ አየር ንብረት... Read more »
ባለፈው የካቲት በፈረንሳይ ሌቪን የቤት ውስጥ ውድድር የአንድ ማይል የዓለም ክብረወሰንን ለመስበር በጥቂት ሰከንዶች ብቻ በመዘግየቷ ሳይሳካላት ቀርቷል። በዚያው ወር በበርሚንግሃም በተካሄደው የቤት ውስጥ የ3ሺ ሜትር ውድድር ደግሞ በተመሳሳይ 0 ነጥብ 09... Read more »