ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶንን የዓለም ክብረወሰን ትናንት በርሊን ላይ ሰበረች። ባለፈው አመት በዚሁ በርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸናፊ የነበረችው ትዕግስት ዘንድሮ ለሁለተኛ ተከታታይ ድል ወደ በርሊን ስትመለስ የዓለምን ክብረወሰን ትሰብራለች... Read more »
ኢንስ ጌፔል እአአ ከ1980ዎቹ ስኬታማ ከሚባሉ የአጭር ርቀት ሴት አትሌቶች መካከል አንዷ ነበረች፡፡ ጀርመናዊቷ አትሌት ከምትታወቅበት ከ100 ሜትር እስከ 4በ 100 ሜትር የዱላ ቅብብል ውድድር ባለፈ በዝላይ ስፖርቶችም ስኬታማ ነበረች፡፡ ባስመዘገበቻቸው ሰዓቶች... Read more »
በኢትዮጵያ በርካታ የስፖርት ዓይነቶች ቢዘወተሩም አብዛኞቹ በተደራጀና በተቀናጀ መልኩ በክለብ ደረጃ አይዘወተሩም። በኢትዮጵያ እምቅ አቅም እንዳለ በሚታመነው የውሃ ዋና ስፖርት ከእነዚህ መካከል አንዱ ነው። ክለቦች ተደራጅተው የእርስ በእርስ ውድድሮች ማድረጋቸው ለስፖርቱ ማደግና... Read more »
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ከብሩንዲ አቻቸው ጋር ያደርጋሉ፡፡ ሞሮኮ አስተናጋጅ በሆነችበት የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን የሚደረገው የደርሶ መልስ ማጣሪያው ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »
በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቦክስ ስፖርት ማጣሪያ ውድድር በ57 ኪሎ ግራም የተፋለመው ረዳት ሳጅን ፍቅረማርያም ያደሳ ሁለተኛ በመሆን የብር ሜዳለያ ማጥለቁ ይታወሳል። ውድድሩን በአስደናቂ ብቃት ያጠናቀቀው የቡጢ ተፋላሚ ይህን ውጤት... Read more »
በማራቶን ውድድር በርካታ ታሪክ በማስመዝገብ በርሊንን የሚያክል የለም፡፡ በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ ከተሰጣቸው ስድስት የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የበርሊን ማራቶን፤ የዓለም ክብረወሰን በተደጋጋሚ የተሰበረበት ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ በስፖርቱ ድንቅ አቋም ላይ የሚገኙ... Read more »
በ10ሺ ሜትር የዓለም ቻምፒን መሆናን ካረጋገጠች ገና ወር አልሞላትም። በ5ሺ ሜትርም አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለወራት ከኢትዮጵያውያን አትሌቶች እጅ ወጥቶ የቆየውን የ5ሺ ሜትርም ቡዳፔስት ላይ ወርቅ ለመድገም ያደረገችው ጥረት በገጠማት ጉዳት አልተሳካም ነበር።... Read more »
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በአዲስ አበባ ቡሩንዲን በመግጠም ይጀምራሉ። ሁለት ዙሮች ባሉት በዚህ ማጣሪያ በደርሶ መልስ ጨዋታው ብልጫ ያለው በሁለተኛው ጨዋታ ተለይቶ የውድድር ተሳታፊነቱን... Read more »
በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቦክስ ስፖርት ማጣሪያ ውድድር በ57 ኪሎ ግራም የተፋለመው ፍቅረማሪያም ያደሳ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል። ኢትዮጵያዊው የቡጢ ተፋላሚ በአምስተኛና በመጨረሻው ውድድር ከናይጄሪያው ጆሽዋ ኦሞሌ ጋር እልህ አስጨራሽ... Read more »
የኢትዮጵያ ቦክስ ብሔራዊ ቡድን በ2024 ፓሪስ ለሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ለመሳተፍ የሚያስችለውን የማጣሪያ ውድድር በሴኔጋል ዳካር በማከናወን ላይ ይገኛል። ቡድኑ በሆቴል ተሰባስቦ የረጅም ጊዜ ዝግጅት በማድረግ ወደ ሥፍራው ማቅናቱም ታውቋል። የአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ... Read more »