ገንዘቤ ዲባባ ሁለተኛ የማራቶን ውድድሯን ቺካጎ ላይ ታደርጋለች

በመካከለኛ ርቀት በርካታ ክብረወሰኖችን እንዲሁም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ የምትታወቀው ኢትዮጵያዊት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በረጅም ርቀት ውድድሮች በተለይም በማራቶን በመወዳደር አዲስ ምዕራፍ ጀምራለች። በመም ውድድሮች ላይ ከተፎካካሪዎቿ ጋር ሰፊ ልዩነትን... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመወዳደሪያ ቦታ እየተፈተነ ነው

በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ አዲስ አበባ እና አበበ ቢቂላ ስታዲየሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘው 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያዘጋጃቸው ቻምፒዮናዎች መካከል ትልቁና አንጋፋ የሆነው ይህ ውድድር... Read more »

ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾችን ለአውሮፓ ገበያ ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት

ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ቀዳሚ ተሳትፎ ያላት ሃገር ብትሆንም፤ ከነበረችበት ወደ ተሻለ ደረጃ ማደግ ግን አልቻለችም፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ መሥራች ሃገር ሆና ሳለ በመድረኩ ያላት ተሳትፎ ከረጅም ዓመታት እረፍት በኋላ የሚገኝ ከሆነም... Read more »

52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ማክሰኞ ይጀመራል

በኢትዮጵያ አትሌቲክስ አንጋፋውና ትልቁ የውድድር መድረክ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና በመጪው ሳምንት መጀመሪያ ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ታዋቂ አትሌቶች የሚካፈሉ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ውድድሮች መዘጋጃና ማጣሪያ እንደሚሆንም ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። ከ1963 ዓ.ም አንስቶ ሲካሄድ የቆየው... Read more »

የሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች ወደ ግማሽ ፍፃሜ ፉክክር ተሻግረዋል

 በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የሠራተኛው የስፖርት ውድድር ባለፈው ጥር 07/2015 በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በበጋ ወራት ፉክክሮች ተመልሷል። ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ፉክክሮችን ሲያስተናግድ ቆይቶም ወደ መገባደጃው... Read more »

ታላቁ ሩጫ በታላላቅ ሯጮች ምድር

በቆጂ የድንቅ ኦሊምፒያኖች መፍለቂያ በመሆን ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ገናና ስም አላት። በቆጂ በዓለም አትሌቲክስ ትልቅ ስምና ዝና ያተረፉ ካተረፉና ታሪካዊ አትሌቶች ደራርቱ ቱሉ፣ቀነኒሳ በቀለን፣ እና ጥሩነሽ ዲባባን የመሰሉ እንቁ አትሌቶችን ማበርከት ችላለች።... Read more »

በስፖርት ዘላቂ ውጤት ለማስመዝገብ ጥናት እየተዘጋጀ ነው

በውድድር ውጤታማነት ብቻ ስኬታማ መባል እንደማይቻል ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለዚህም ማሳያ የሚሆነውም በአንድ ስፖርት ቋሚና ቀጣይነት ያለው ውጤት አለመገኘቱ ነው። ለአብነት ያህልም ኢትዮጵያ ውጤታማ በሆነችበት አትሌቲክስ፤ በአንድ ዓመት ልዩነት በተካሄዱት የቶኪዮ ኦሊምፒክ እና... Read more »

ውጤታማዎቹ ወጣት አትሌቶች ዛሬ አቀባበል ይደረግላቸዋል

በዛምቢያ አስተናጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተካፋይ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ አመሻሽ ላይ ወደ አገሩ ሲመለስ አቀባበል ይደረግለታል:: ቡድኑ በተሰጠው አደራ መሰረት ውጤታማ ሆኖ በመመለሱ የዕውቅና መድረክ የተዘጋጀለት መሆኑንም የኢትዮጵያ... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ትሳተፋለች

የዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ለተገለሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የውድድር እድልን በመፍጠር አካታች ስፖርታዊ ውድድር የሚደረግበት ትልቅ መድረክ ነው። የዘንድሮው ስፔሻል ኦሊምፒክ ውድድር በጀርመን በርሊን ከሰኔ 9-17/2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የአእምሮ እድገት ውስንነት... Read more »

ትኩረትያልተሰጠውየጠረጴዛቴኒስ

እንደ ኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ያላደጉ ከሚመስሉና ብዙዎች ውጤታማነታቸውን ካልተረዷቸው ስፖርቶች መካከል ጠረጴዛ ቴኒስ አንዱ ነው:: በዚህ ስፖርት ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ጥሩ እንቅስቃሴ አላት:: ባለፈው ዓመት በተካሄደው የቀጣናው ውድድርም በሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋንጫ... Read more »