በፈረንጆቹ የመጨረሻው ወር የመጀመሪያ ሳምንት የቫሌንሺያ ማራቶን ይካሄዳል። ታዲያ በዚህ ሩጫ ላይ ድንቅ ብቃታቸውን በተለያዩ ውድድሮች ላይ ያሳዩ አትሌቶች እንደሚፋለሙ ከወዲሁ ተረጋግጧል። ይሁንና የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ በይበልጥ የሳበው የረጅም ርቀቶች ንጉሱ ቀነኒሳ... Read more »
ከወደ አፍሪካና ደቡብ አሜሪካ የተገኙ በርካታ ከዋክብት የኋላ ታሪክ ዛሬ ላይ ጊዜ አልፎ ሲወሳ በጥሩ ደራሲ እንደተፃፈ ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለድ ሊመስል ይችላል። እንዲህ አይነት ታሪክ ያሳለፉ ከዋክብት ዛሬ ላይ የዝናና የሀብት... Read more »
ከፍልሚያ ስፖርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ፤ እአአ በ1966 ከደቡብ ኮርያ ተነስቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፌዴሬሽን ተመሥርቶ ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገበት ይገኛል:: ስፖርቱ ወደ ሁሉም የዓለም ክፍሎች የተስፋፋ ሲሆን፤ በኢትዮጵያም ተዘውታሪ ከሆኑ ስፖርቶች... Read more »
በሳምንቱ መጨረሻ ከሚካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች መካከል አንዱ የቫሌንሲያ ግማሽ ማራቶን ሲሆን፤ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ድንቅ አትሌቶች በውድድሩ እንደሚሳተፉ ታውቋል። ፈጣን ሰዓት ከሚመዘገብባቸው የግማሽ ማራቶን ውድድሮች አንዱ በሆነው የቫሌንሲያ ግማሽ ማራቶን በሴቶች... Read more »
ከተመሰረተ ገና አንድ ዓመቱ ነው፤ እንቅስቃሴውን ለተመለከተ ግን የብዙ ዘመን ልምድ ያለው ይመስላል። በ2014 ዓ.ም መጨረሻ ሕጋዊ ፈቃድ አግኝቶ በ2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አንደኛ ዲቪዚዮን እግር ኳስ ተሳታፊ በመሆን ወደ ከፍተኛ... Read more »
በኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ክለቦችን ለማቋቋም መመርያ አዘጋጅቶ ለማጽደቅ እየሰራ ይገኛል፡፡ የፓራ ቴኳንዶ ስፖርትን መልሶ ለመጀመር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ተዘውታሪ ከሆኑ ስፖርቶች መካከል ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት አንዱ... Read more »
ከትላንት በስትያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በተካሄዱ የአትሌቲክስ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ማሸነፍ ችለዋል። ኢትዮጵያን በድል ከደመቁባቸው ውድድሮች መካከል የቶሮንቶ፣ አምስተርዳምና ኬፕ ታውን የማራቶን ውድድሮች ቀዳሚዎቹ ሲሆኑ በሕንድ ዴልሂ የግማሽ ማራቶን ውድድርም... Read more »
ከቅርብ ዓመታ ወዲህ ከፍተኛ ገቢ በማመንጨት ለሀገራት ኢኮኖሚ ዋልታ ከሆኑ ዘርፎች መካከል አንዱ ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዘርፍ የግል ባለሀብቱ ተሳትፎ ከፍተኛ ሲሆን፤ በርካቶችም ረብጣ ዶላሮችን በማፈስ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለአብነት ያህል እጅግ... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ጋር ያከናውናል። ቡድኑ በመጀመሪያው ጨዋታው የነበሩበትን ክፍተቶች ለመቅረፍ ዝግጅት ማድረጉንም አስታውቋል። 24 ቡድኖች ለሚካፈሉበት የዓለም... Read more »
እአአ ከ1988 አንስቶ በዓለም አትሌቲክስ መሪነት የሚካሄደው የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ምርጫ ከአፍሪካ ጥቂት ሀገራት የተወጣጡ አትሌቶች ብቻ ተሸላሚዎች ሆነውበታል። ከወር በኋላ ይፋ በሚደረገው የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ምርጫ ላይ ግን አፍሪካዊያን አትሌቶች ቀዳሚ... Read more »