በቤት ውስጥ ቱር ውድድር ዓለም ኢትዮጵያውያኑን አትሌቶች ይጠብቃል

ይህ ወቅት በአትሌቲክስ ፖርት የቤት ውስጥ ውድድሮች በስፋት የሚከናወንበት መሆኑ ይታወቃል። በየካቲት ወር አጋማሽ ላይ ስፖርቱን በሚመራው አካል የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና የሚካሄድ መሆኑን ተከትሎ በመላው ዓለም በሚገኙ በርካታ ከተሞች ውስጥ የቤት... Read more »

 በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡ ኮትዲቯር ለሁለተኛ ጊዜ እያስተናገደች ባለችው በዚህ ውድድር ላይ የመክፈቻው ጨዋታ ጊኒ ቢሳውን በማሸነፍ የጀመረች ሲሆን፤ በቀጣዩ ቀን ደግሞ የምድቡ ቡድን የሆኑት ናይጄሪያ እና ኢኳቶሪያል... Read more »

ለጋሱ የባምባሊ ልዑል

ሚያዝያ 10 ቀን 1992 በሴኔጋል ሴዲዮ የተባለ ስፍራ ነው የተወለደው። ያደገው ግን በሴኔጋል ደቡባዊ እምብርት ውስጥ በምትገኘው ባምባሊ የተባለች ትንሽ መንደር ውስጥ ከሚኖር ማኅበረሰብ ጋር ነው። ይህ ሕጻን ወላጆቹ ከሚንከባከቡት በላይ ብዙ... Read more »

የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በኮትዲቯር ይጀመራል

ኮትዲቯር ከ40 ዓመታት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ የምታሰናዳው የአፍሪካ ታላቁ የእግር ኳስ ውድድር 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል። በደቡባዊቷ የሀገሪቷ ክፍል በሚገኘው አቢጃን ከተማ ላይ የተገነባው አዲሱ አላሳኔ ኦታራስታ ስታዲየም ደግሞ በመርሃ ግብሩ... Read more »

 የሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች እሁድ ይጀመራሉ

የ2016 የሠራተኞች የበጋ ወራት ስፖርታዊ ውድድሮች ከነገ በስቲያ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በሚከናወኑ የተለያዩ መርሀ-ግብሮች ይጀመራሉ። ለረጅም ወራት በሚካሄደው የበጋ ወራት ውድድሮች ወደ ሰላሳ የሚጠጉ የሠራተኛ ስፖርት ማህበራት እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል።በየዓመቱ ጠንካራ ፉክክር... Read more »

 ቡድኑ የመጨረሻ ምዕራፍ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሞሮኮ ላይ ያደርጋል

ኮሎምቢያ አስተናጋጅ የሆነችበት 11ኛው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ከወራት በኋላ ይጀመራል፡፡ ለዚህ ውድድር አፍሪካን የሚወክሉ አራቱ ቡድኖች ሊለዩ ከጫፍ የደረሱ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንም የዓለም ዋንጫ ተሳታፊነቱን... Read more »

አትሌቲክስ በውድድር ዓመቱ

ከአቴንስ ቀጥላ ሁለተኛውን ኦሊምፒክ ያስተናገደችውና የዘመናዊው ኦሊምፒክ መስራች ፔሪ ደ ኩበርቲን ሃገር የሆነችው ፈረንሳይ ግዙፉን የስፖርታዊ ውድድሮች መድረክ በታሪኳ ለሦስተኛ ጊዜ ታዘጋጃለች:: ይህ ኦሊምፒክ ከዛሬ አንስቶ 198 ቀናት የሚቀሩት ሲሆን፤ ውቢቷ ፓሪስም... Read more »

 ኢትዮጵያዊያኑ አትሌቶች የውድድር ዓመቱን በስኬት ጀምረዋል

በአዲሱ የአትሌቲክስ የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት በመላው ዓለም በርካታ የጎዳና ላይ ሩጫዎች ተከናውነዋል። በተለያዩ ርቀቶች በተደረጉት በእነዚህ ውድድሮች ላይም እንደተለመደው በርካታ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተካፍለው ውጤታማ መሆን ችለዋል። ከእነዚህ መካከል አንዱ የቻይናው የዚመን... Read more »

 የባህል ስፖርቶችን ለማሳደግ ትምህርት ቤቶች ላይ እየተሠራ ነው

 ኢትዮጵያ የበርካታ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ብትሆንም፤ አሁን ላይ ግን እነዚህ ባህላዊ የማንነት መገለጫዎች በአግባቡ ተጠብቀው ባለመቀጠላቸው በመጤዎቹ እየተበረዙ ይገኛሉ። ባህላዊ እሴቶች ስፖርትና ባህላዊ ጨዋታዎችንም የሚያካትት ሲሆን፤ በተመሳሳይ ሁኔታ ዘመናዊ ስፖርቶች በመስፋፋታቸው በሚፈለገው... Read more »

የዋልያዎቹ ወርቃማ ኮከብ ስንብት

መነሻው ኮረም ሜዳ ነው። ውቢቷ ሀዋሳ በኮረም ሜዳ አቧራዎች ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ፈርጦችም አንዱ ነው። በተስጥኦ የዳበረ አጥቂዎችን ከግብ እንደ ልብ የሚያገናኘው ምርጡ የጨዋታ አቀጣጣይ ሽመልስ በቀለ ጌዶ። ኳስን ሜዳ ላይ በጥበብ... Read more »