ሀገርን የሚወክሉ አትሌቶችን የሚያፈራው የኢትዮጵያ ቻምፒዮና ከቀናት በኋላ ይካሄዳል

53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከቀናት በኋላ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ይካሄዳል። በቻምፒዮናው የተሻለ ብቃት የሚያሳዩ የሩጫ፣ ውርወራ እና ዝላይ አትሌቶችም በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ ውድድሮች ተካፋይ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በኢትዮጵያ... Read more »

 የስፖርት ታሪክ አዋቂው ስንብት

ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ፣ ጸሐፊ እና የቀድሞው የእግር ኳስ ተጫዋች ገነነ መኩሪያ ‹‹ሊብሮ›› የቀብር ሥነሥርዓት ዛሬ በ9፡00 በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡ መጋቢት 5 ቀን 1957 ዓ.ም በይርጋለም ከተማ የተወለደው ገነነ አብዛኛውን... Read more »

 በአስደናቂ ክስተቶች የታጀበው የአፍሪካ ዋንጫ

 ለዋንጫ ተጠባቂዋ የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ኮትዲቯር ከውድድሩ በጊዜ የተሰናበተችበት፣ ታላላቅ ቡድኖች አጣብቂኝ ውስጥ የገቡበት፣ ያልታሰቡ ቡድኖች ተጠናክረው የተገኙበት፣ ጥሎ ማለፉን የሚቀላቀሉ ቡድኖችን አስቀድሞ መገመት አዳጋች የሆነበት 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በድራማዊ ክስተቶች ተሞልቶ... Read more »

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይነት የተንጸባረቀባቸው ውድድሮች

በአህጉረ እስያ በግዝፈታቸው ተጠቃሽ ከሆኑ የጎዳና ውድድሮች መካከል አንዱ የሕንዷ ሙምባይ የምታዘጋጀው ማራቶን ነው። ይህ ማራቶን በርካታ ቁጥር ያለው ሯጭ በማሳተፍ፤ እንዲሁም ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ ሽልማት በማቅረብም ነው የሚታወቀው። በሩጫው በርካታ... Read more »

3ኛው አፍሪካ ዋንጫና የዛሬዋ እለት!!

አፍሪካ የራሷ ትልቅ የእግር ኳስ ውድድር እንዲኖራት ካደረጉ ሶስት አገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በመሰረተችው መድረክ ደጋግማ መታየት አለመቻሏ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቁጭት ነው። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ከመጠንሰስ ጀምሮ ታላቁን መድረክ ሶስት ጊዜ በማሰናዳትና... Read more »

 የዛሬው ጨዋታ ቀጣዩን ዙር የሚቀላቀሉ ቡድኖች ይለዩበታል

በጠንካራ ፉክክር የታጀበውና ለመገመት አዳጋች ሆኖ የቀጠለው የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ 10ኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ከፍተኛ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው ሀገራት ነጥብ በመጣል የምድብ ጨዋታዎቹን አጓጊ አድርገው የቀጠሉ ሲሆን፤ 16ቱን የሚቀላቀሉ የመጀመሪያዎቹ... Read more »

እግር ኳስ የሚያግባባቸው ዝሆኖች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አፍሪካ በዓለም የእግር ኳስ ካርታ ላይ “የምርጥ ችሎታ መገኛ” በሚል ተካትታለች። ይህም የሆነው በየጊዜው እየተፈጠሩ ካሉ ምርጥ አቋም ያላቸው ተጫዋቾችና ተፎካካሪ ቡድኖች ጋር ተያይዞ ነው። ከሁሉም በላይ ግን እግር... Read more »

 ውጤት መቀልበስ ለወጣት ቡድኑ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎ

የዓለም ዋንጫ ተሳትፏቸው አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከነገ በስቲያ ወሳኙን ጨዋታ ያከናውናል። የወጣት ቡድኑ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ በሚያደርገው ጨዋታ የሞሮኮን ሽንፈት መቀልበስ ከቻለም አፍሪካን በዓለም... Read more »

 በርካታ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውድድሮች በሚካሄድበት የውድድር ዓመት ውጤታማነትን ለማስጠበቅ

ያለፈው የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ መልካም ውጤት የተመዘገበበት ሆኖ ነበር ያለፈው። በዚህ ዓመት ደግሞ ኦሊምፒክን ጨምሮ በርካታ ታላላቅ ዓለም አቀፍ ውድድሮች የሚከናወኑበት ነው። በመሆኑም ለዓለም አቀፎቹ ውድድሮች እንደ ማጣሪያ የሚሆኑ የሃገር ውስጥ... Read more »

 የአፍሪካ ዋንጫው ከባድ ሚዛን ጨዋታዎች

ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመለከተ የሚገኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን፤ ለዋንጫ ተጠባቂ የሆኑ ቡድኖች የሚገናኙባቸው የዛሬዎቹ ጨዋታዎች እጅግ ተጠባቂዎቹ ናቸው:: ከከባድ ሚዛን ምድብ ከሚካተቱት ቡድኖች መካከል፤ በተለይ መልካም አጀማመር... Read more »