በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ደረጃ የተሰጣቸው የዓመቱ የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ይገኛሉ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በነዚህ ውድድሮች በተለያዩ ርቀቶች ከማሸነፍ ባለፈ በአስደናቂ ብቃት በርካታ ፈጣን... Read more »
ሁለቱን የአዲስ አበባ ታላላቅ ክለቦች የሚያገናኘው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጪ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ዱባይ ይካሄዳል። ጨዋታው ከሀገር ውጪ ሲካሄድ ክለቦቹ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን እንዲቀስሙና ከባህር ማዶ ደጋፊዎቻቸው ጋር እንዲገናኙ... Read more »
ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው በልብ አንጠልጣይ ክስተቶችና ባልተጠበቁ ውጤቶች የታጀበው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ከትናንት በስቲያ እኩለ ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል:: ውድድሩን አንድ ቢሊየን ዶላር አውጥታ የደገሰችው አስተናጋጇ ኮትዲቯርም ከወደቀችበት ተነስታ ለ3ኛ ጊዜ በአፍሪካ ዋንጫ... Read more »
በሃዋሳ ሐይቅ የግማሽ ማራቶን ሩጫ በግላቸው የተሳተፉ አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል። ውድድሩ በርካታ አትሌቶች፣ የውጪ ሀገር ዜጎች፣ የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች እንዲሁም ሕጻናትን በማሳተፍ ትናንት ለ12ኛ ጊዜ ተካሂዷል። በዓመት ውስጥ በርካታ የጎዳና ላይ የሩጫ... Read more »
የኮትዲቯር ብሄራዊ ስታዲየም የሆነው አላሳኔ ኦታራ ከሳምንታት በፊት ያስጀመረውን 34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በታላቅ ድምቀት ሊያጠቃልል ቀጠሮ ይዟል። በሰሜናዊው የአቢጃን ክፍል የሚገኘውና ከ60ሺህ በላይ ደጋፊዎችን የሚይዘው የኦሊምፒክ ስታዲየም ዝሆኖቹን ከንስሮቹ ያፋልማል። የሁለት... Read more »
በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አዘጋጅነት የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ይካሄዳል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ከስድስቱ አህጉራት የተወጣጡ 16 ቡድኖች የሚካፈሉ ሲሆን፤ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በሦስት ሃገራት ይወከላል፡፡... Read more »
ስፖርት ለጤንነት፤ ደግሞ ለኢኮኖሚም ዋልታ ስለመሆኑ ዓለም ከተረዳው ውሎ አድሯል። በቱሪዝም ላይ አይኑን ለጣለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ የስፖርቱን ዘርፍ በመጠቀም ተፈጥሮአዊ የቱሪስት መስህቦች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የሚደረጉ ውድድሮች ያላቸው ስፖርታዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ በእጅጉ... Read more »
የዓለም የቤት ውስጥ ክብረወሰኖች፤ እንዲሁም ፈጣን ሰዓቶችን በማስመዝገብ ከሚታወቁ ውድድሮች መካከል የቦስተኑ ኒው ባላንስ ግራንድ ተጠቃሽ ነው:: በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው የቤት ውስጥ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ሩጫ ዘንድሮም በተለያዩ... Read more »
ከንክኪ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው ቦክስ የተመልካችን ቀልብ በመሳብ ቦክስን የሚስተካከለው የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ለዚያም ነው ውድድሩ በሚካሄድበት ስፍራ ከፍተኛ የተመልካች ቁጥርና ድጋፍ የሚታየው፡፡ በዚህ ስፖርት በተለይ በከባድ ሚዛን በሚደረጉ ውድድሮች... Read more »
በተለያዩ ዘመናት በዓለም እግር ኳስ ትልቅ ተጽዕኖ ያሳደሩ በርካታ አፍሪካውያን ኮከቦች ተፈጥረዋል። ጥቂት የማይባሉ አፍሪካውያን በተለይም በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከሊግ ዋንጫዎች እስከ ቻምፒዮንስ ሊግ ድረስ በርካታ ክብሮችን ማሳካት ችለዋል። በክለቦቻቸው ስኬትም ቁልፍ... Read more »