የመንግሥት ተቋማት የስፖርት ለሁሉም ውድድር እየተካሄደ ነው

በ1990 ዓ.ም የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የስፖርት ፖሊሲ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ የዜጎች መሠረታዊ መብት መሆኑን ይጠቁማል። በትኩረት አቅጣጫውም ኅብረተሰቡ በሚኖርበት፣ በሚማርበትና በሚሰራበት አካባቢ በባህላዊ ስፖርቶችና በስፖርት ለሁሉም ተሳትፎውን የሚያጎለብትበትም ሁኔታ ይመቻቻል። ከአፈጻጸም ስልቶቹ መካከልም... Read more »

ጄሲ ኦውንስ- ጥቁሮችን ያስከበረ ኮከብ

የካቲት ወር ለኢትዮጵያውያን ልዩ ወር ነው። ከዓድዋ እስከ ካራማራ ታሪካዊ ድሎች በዚሁ ወር የተከሰቱ ናቸው። ኢትዮጵያውያን የመላውን ዓለም ጥቁር ሕዝቦች አንገት ቀና ያደረጉበትን የዓድዋ ድልን የሚያከብሩበት ወርሀ የካቲት በመላው ዓለምም የጥቁር ሕዝቦች... Read more »

 የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ከአራት ዓመት በኋላ ነገ ይካሄዳል

የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ቱኒዚያ አዘጋጅነት ይካሄዳል፡፡ ከአራት ዓመታት መቋረጥ በኋላ ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ ለሚደረገው ውድድር ቱኒዝያ መሰናዶዋን አጠናቃ ባለፉት ቀናት እንግዶቿን ተቀብላለች፡፡ በዚህ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ... Read more »

 አንደኛው ዙር ብሔራዊ የቦክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል

በኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አንደኛው ዙር ብሔራዊ የቦክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል፡፡ ጠንካራ ፉክክር ሲያስተናግድ የቆየው ይህ የቡጢ ቻምፒዮና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ቦክሰኞች እንደሚመረጡበት ከፌዴሬሽኑ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡... Read more »

 ለዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዝግጅቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል

በዓለም አትሌቲክስ ዓመታዊ የውድድር መርሀ ግብር መሰረት የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ቻምፒዮና ከሳምንት በኋላ በስኮትላንድ አዘጋጅነት በግላስኮ ከተማ ይካሄዳል። የመም ሩጫ እና የሜዳ ተግባራት ውድድሮች ብቻ የሚስተናገዱበት የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ዘንድሮ ለ19ኛ... Read more »

ታዳጊው ፈረሰኛ

ፈጠነ ንጉሱ ይባላል:: የ13 ዓመት ታዳጊ ነው:: የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ነዋሪነቱ በሸገር ከተማ አስተዳደር አካኮ መና አብቹ ክፍለ ከተማ ነው:: እድሜው ለጋ ቢሆንም ፈረስን እንደ አክሱም ሃውልት ቀጥ አድርጎ የማቆም ችሎታ... Read more »

ሀገር አቀፍ የስፖርት የጸረ-አበረታች ቅመሞች ንቅናቄ ይካሄዳል

የየትኛውም ስፖርት ጸር የሆነው የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት(ዶፒንግ) በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ከነበረው በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋና ታዋቂ አትሌቶችንም ጭምር እየጎዳ ይገኛል። ይህንን ተከትሎም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ መሆኑንና ስፖርቱን በበላይነት እየመራ... Read more »

ጉዳፍ ፀጋይ የ5ሺ ሜትር ክብረወሰንን ዳግም ለማሻሻል አቅዳለች

ኢትዮጵያዊቷ የ10ሺ ሜትር የዓለም ቻምፒዮን እንዲሁም የ5ሺ ሜትር ክብረወሰን ባለቤቷ ድንቅ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ ለተጨማሪ ክብረወሰን እየሠራች መሆኗን አስታውቃለች:: 5ሺ ሜትርን ከ14 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ የራሷንና የዓለምን ክብረወሰን ዳግም ለማሻሻል ያቀደች ሲሆን፤... Read more »

ሰማያዊው የዳኞች ካርድ!

በየትኛውም የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ቢጫና ቀይ ካርዶች የተለመዱ ናቸው። ከ1970 የሜክሲኮ ዓለም ዋንጫ ጀምሮ የጨዋታ ዳኞች እነዚህን ሁለት ካርዶች ይዘው መመልከትም ለየትኛውም የእግር ኳስ ቤተሰብ አዲስ አይደለም። ከተለመዱት ሁለት አይነት ካርዶች... Read more »

 በዙሪች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለአሸናፊነት ታጭተዋል

የዙሪች ሴቪላ ማራቶን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ ታዋቂ አትሌቶች የሚሳተፉበትን ውድድር ከነገ በስቲያ ያካሂዳል። ከመነሻው አንስቶ እጅግ ጠንካራ ፉክክር ይስተናገድበታል ተብሎ በሚጠበቀው ውድድር ከ250 በላይ የርቀቱ ጠንካራ አትሌቶችን ማፋለሙ የተለየ ትኩረት እንዲሰጠው... Read more »