በቀጣይ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ጤናማ ሕብረተሰብን በመፍጠር የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ ያለመ መሆኑን የኢንዳስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ታምርት የአስር ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ሚያዚያ 13... Read more »
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል የሚካሄደው የስፖርት ውድድር ከዓመታት በፊት መቋረጡን ተከትሎ በየተቋማቱ ያለው የስፖርት እንቅስቃሴ ደብዝዞ ቆይቷል፡፡ አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዓመታት በኋላ በድጋሚ በኮሌጆቹ መካከል ውድድር በማዘጋጀት ተማሪዎቹ ወደ... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ካስ ከሚታሙበት ነገሮች አንዱ የሥነ ምግባር (ዲሲፕሊን) ጉዳይ ዋነኛው ነው፡፡ ከሀገሪቱ ትልቁ የውድድር እርከን ፕሪሚየር ሊግ አንስቶ እስከታችኛው ድረስ ከስፖርቱ ሥነምግባር ያፈነገጡ ብዙ ነገሮች ይታያሉ፣ ይሰማሉ፡፡ በእግር ካሱ በተለይም ትልቅ... Read more »
የፓን አፍሪካን ማሳያ ከሆኑ ስፖርታዊ ውድድሮች መካከል አንዱና ዋነኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች እአአ በ1965 ለመጀመሪያ ጊዜ በኮንጎ አዘጋጅነት ነበር የተካሄደው። በኦሊምፒክ መርህና ስርዓት በየአራት ዓመቱ የሚከናወነው ይህ ውድድር፤ በአፍሪካ ሕብረት፣ በብሄራዊ የኦሊምፒክ... Read more »
በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሚካሄደው የኒውዮርክ ግማሽ ማራቶን ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የአሸናፊነት ግምት ተሰጥቶታል። በውድድሩ ላይ 11 የሚሆኑ ኦሊምፒያኖችን ጨምሮ በርካታ ድንቅ ችሎታ ያላቸው አትሌቶች እንደሚሳተፉ ታውቋል። ፈጣን ሰዓት ያላቸው አትሌቶች በስፋት... Read more »
የእንግሊዟ በርሚንግሃም አስተናጋጅ የነበረ ችበት እአአ የ2003ቱ የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ በተሳተፈችባቸው ውድድሮች በሴቶች 3ሺ ሜትር የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ማስመዝገብ ችላለች፡፡ በወቅቱ በአትሌቲክስ ልምድ ያላት አትሌት ብርሃኔ አደሬ የወርቅ ሜዳሊያውን ስታጠልቅ በአዋቂዎች... Read more »
በቅርቡ የተቋቋመው ሸገር ከተማ በስፖርቱ ዘርፍ የተለያዩ ክለቦችን በማቋቋም ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል። በዚህም በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ሀገር አቀፍና ክልል አቀፍ ውድድሮች ጠንካራ ተፎካካሪ ከመሆን ባለፈ ወደ ቻምፒዮንነት እየተሸጋገረ ይገኛል።... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ የሀገርን ስም በማስጠራት ቀዳሚ በሆነው አትሌቲክስ፤ በርካታ ሜዳሊያዎች የተመዘገቡት በሴት አትሌቶች መሆኑ ይታወቃል። ይህም በተለያዩ ውድድሮች የታየ ሲሆን፤ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው 19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮናም ከተገኙት አራት ሜዳሊያዎች... Read more »
በሀገራችን እግር ኳስ ስፖርት ውስጥ ስማቸው በጉልህ ከሚነሱ ሴቶች ውስጥ ናት ። እሱም ደግሞ በዳኝነት የሙያ ዘርፍ በብዛት የወንዶችን የእግር ኳስ ጨዋታ የዳኘች ሴት ዳኛ በመሆኗም በቀዳሚነት ትነሳለች ። ለብዙ ሴቶችም ኩራትና... Read more »
በዓለም ላይ ከሚዘጋጁ የጎዳና ላይ ውድድሮች በአስደሳችነቱ ከቀዳሚዎቹ መካከል አንዱ፣ በአፍሪካ ደግሞ በግዝፈቱ ቀዳሚው ሩጫ፤ ኢትዮጵያዊው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ነው። ከተለያዩ የዓለም ሃገራት ተሳታፊዎችን የሚስበው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እስከ 50ሺ የሚደርሱ ተሳታፊዎችን... Read more »